በአሶሳ ዞን ታጣቂዎች ዘጠኝ ሰዎች ገደሉ

ትላንት ሚያዚያ 7/2006ዓ.ም ማለዳ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ዞን ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ፒካ አፕ.

ኢትዮ-ቴሌኮም በ75 የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኔትወርክ ችግር ፈታሁ አለ

(ብርሀኑ ወልደሰማያት) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በ75 ቦታዎች ላይ የሚሰተዋለውን የኔትወርክ ችግር ሙሉ በሙሉ መፍታቱን.

የአዲስ አበባ አዳማ የፈጣን መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ

ከአስር ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የአዲስ አበባ አዳማ የፈጣን መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ መንገዶች.

አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ ተሾሙ

(ባሃሩ  ይድነቃቸው) ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ የመልካም አስተዳደር ሪፎርም ክላስተር አስተባባሪና የሲቪል.

ሰንደቅ ጋዜጣ:- ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በሠነዘሩት አሉባልታ ሊከሰሱ ነው

(ፋኑኤል ክንፉ) በኢትዮጵያ የነፃ ፕሬስ እድገት፣ በፕሬሱ ላይ በሚታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እና የወደፊት የመፍትሄ.

በደቡብ ሱዳን ያሉ ኢትዮጵያዊያን መንግስታቸው እንዲታደጋቸው ይሻሉ

(የዚህ ዜና ምንጭ ቪኦኤ ነው – መጋቢት 21/2006) ደቡብ ሱዳን፤ ማላካል ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን.

ቃለ-መጠይቅ| ከኢትዮጲያዊ ጌይ እና የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ተከራካሪ ሮቤል ሀይሉ ጋር

– በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት – ሰሞኑን የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ወይንም ጌይ(gay) ግለሰቦች ጉዳይ አጀንዳ.

አቶ ሙክታር ከድር የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ሆኑ

የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ ሙክታር ከድርን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር፣ አቶ ለማ.

የግብፅ ‘ክስ’ – ቂም ነው ትርፉ!

ግብፅ <ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን አለመግባባት ወደ አለም አቀፍ ገላጋዮች እወስደዋለሁ> ስትል እንደፎከረችው አሁን ተግባራዊ ለማድረግ.

አንድነት ፓርቲ:- በአምቦ ዳኖ ወረዳ አማራዎችን ዒላማ ያደረገ ማፈናቀል ተፈፀመ አለ

የአንድነት ፓርቲ ልሳን የሆነው ‹‹ፍኖተ-ነፃነት›› በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ የአማራ ተወላጆችን ዒላማ ያደረገ.