Photo - Major General Abebe Teklehaimanot
ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው.

Image - Human brain - Intended to represent intellect
ኢትዩጲያ ውስጥ “ምሁር” አለ እንዴ?

በተለያዩ ሚዲያዎች፤ “አንዳንድ የዘርፉ ‘ምሁራን’ በሰጡት አስተያየት…፣ ‘ከምሁራን’ ጋር በተደረገ ውይይት…” ሲባል መስማት የተለመደ ሆኗል።.

Map - Amhara homeland and sphere of influence about 1520
የወልቃይት የማንነት ጥያቄ – በታሪክና በህገ መንግስቱ

(ዘርአይ ወልደሰንበት) 1. የማንነት ጥያቄ ባሕርይና ስለሚያስገኚው መብት 1.1. የማንነት ጥያቄ ባሕርይ ና ጥያቄውን የማቅረብ.

Photo - Ethiopia Orthodox Tewahdo Church Patriarch office
መግለጫ፡- “የፖትሪያርክ ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን በማሳደድ ወደር አልተገኘለትም”

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፖትሪያርክ ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን በማሳደድ ወደር አልተገኘለትም። መንግስት በጋዜጠኞች ላይ ማሳደዱንና ክስ.

An Ethiopian school
ተጠያቂው ማን ነው፡- መንግስት ወይስ እነጃዋር?

አቤት … ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመራዘም ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ ቀውጢ.

ኢህአዴግ እና “የሰይጣን ጠበቆች”

አዲስ በረቀቀው የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ እና በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ውስጥ ያሉ ሁለት አንቀፆች አሉ። የሁለቱም ፅንሰ-ሃሳብ.

መንግስት ግዴታ እንጂ መብት የለውም!

ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ስለሆነ እንቅስቃሴው በሙሉ ከዚያ ጋር የተቆራጀ ነው። መብትና ግዴታ፣ ሕገ-መንግስትና.

የአመራር ብቃት በዘበኛ ሰላምታና በፀኃፊ ፈገግታ ይለካል!

ሚያዚያ 26/2008 ዓ.ም እኔና ስድስት የሥራ ባልደረቦቼ ወደ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሥራ ተጉዘን ነበር። ጉዟችንን የጀመርነው.

Photo - Mekelle football stadium
የትግራይ እግር ኳስ ተስፋና ፈተና

ከጥቂት አመታት በፊት ትግራይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተሳትፎ ጥሩ ሊባል የሚችል ክልል ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ.

ልማታዊ መንግስትና የ3ኛው ምዕራፍ መንታ መንገድ

ወደ ምስራቅ እርቆ የተጓዘ ሰው መድረሻው ምዕራብ ይሆናል። በተመሣሣይ፣ የልማትና እድገት መነሻቸው እና መድረሻቸው ነፃነትና.