የመቐለ መርከብ ስም ተስተካከለ – የመንግሰት ሚዲያ እየለገመ ነው

ጉዳዩን አስመልክቶ ከመጀመሪያው በይፋ ድጋፍ የሰጡት እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ፤ ዛሬ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስያየት ለውጡን በአወንታዊ እንደሚመለከቱት ከገለጹ በኋላ – የመቐለ አሉላ አባ ነጋን አየርማረፊያ ጨምሮ በሌሎች ሥፍራዎች ማስተካከያ መደረግ እንደሚገባው አሳስበዋል፡፡
‹‹የፌዴራል መንግስት ሚዲያዎች የትግራይ ከተሞችን አዛብተው በመጥራት – በተመሳሳይም ደደቢት አጥብቀው በማንበብ እና በመሳሰለው የሚከተሉት አካሄድ ሆነ ተብሎ ነው ወይስ ባለማወቅ የሚለው ግልጽ አይደለም›› ብለዋል፡፡

‹በኢሳት ላይ የቀረበው ዘገባ በጣም የተሳሳተ ነው› – የጠላፊው ታላቅ ወንድም

ኢሳት የተባለው የዲያስፖራ ሚዲያ የኢትዮጲያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ቁጥር 702ን ጠልፎ ጄኔቭ ያሳረፈው ኃይለመድህን.

ኢትዮጵያዊነት፣ ዜግነት፣ ማንነት – በየማነ ናጊሽና በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

የሪፖርተሩ ጋዜጠኛ የማነ ናጊሽ በራሱ የፌስቡክ ገጽ ላይ ‹‹ኢትዮጵያዊ ዝበሃል መንነት የለን›› የሚል ጽሑፍ በትግርኛ.

የአውሮፕላን ጠላፊው ‹በታላቅ የመንፈስ ጭንቀት እየተሰቃየ› ነበር:- የጠላፊው እህት

ባለፈው እሁድ ሌሊት እኩለ ለሊት ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ጣሊያ ሮም ሲበር የነበረው የአትዮጵያ አየር.

ኦሮሞ የUN አባል አይደለም እንዴ? ትግራይስ፤ ወላይታስ?

(ከበደ ካሣ) ከሰሞኑ የፌስ ቡክ ጓደኛችን እንደርታ መስፍን <የሀገር ፍቅር> በሚል ርዕስ መጣጥፍ አቅርቦ ነበር፡፡.

‹‹የዓረና ፓርቲ አመራሮች ራሳቸው ድብደባ ፈጽመዋል›› – የአዲግራት ባለስልጣን

የአረና ፓርቲ አመራሮች በአዲግራት ከተማ ድብደባና ጥቃት ደረሰብን በማለት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በፌስቡክና በሌሎች ሚዲያዎች.

Leaked tape: አበበ ገላው ኢሳትንና ግንቦት 7ን ሲያማ

Editor’s note: የተቃዋሚ አክቲቪስት የሆነው አበበ ገላው በግንቦት 2004 የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ የተገኙበት ስብሰባ ላይ.

የኢህኣዴግ ፖሊሲዎች Vs የማስፈፀምና የኣቅም ችግር

ዞሮ ዞሮ ግን የማስፈፀም ስራው ብዙ ከተጓዘና ችግር ከተፈጠረ በኋላ “ግምገማ” ያካሂዱና ያ “ፀረ-ልማት” ያሉት ሰውዬ የነገራቸውን ነገር ትልቅ ችግር እንደነበረ በግምገማ ማረጋገጣቸውን ይነግሩንና ጉዞው ይቀጥላል፡፡

Full text: አወዛጋቢው የግል መጽሔቶች የአዝማሚያ ትንተና

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ(እሮብ) የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ገጽ ዜና በኢትዮጲያ ፕሬስ ድርጅት እና በኢትዮጲያ.

የሶስት ጓደኞች ኣለም – ኢትዮጵያ

(Jossy Romanat) እኔ፣ መስፍንና ካሕሳይ ጓደኛሞች ነን፡፡ ብዙ ጊዜ ኣብረን እናሳልፋለን፡፡ በብዙ የኣለም ፖለቲካና ኢኮኖሚ.