ፓርቲዎች የተመደበላቸውን ሚዲያ በሚገባ አልተጠቀሙም | Fana

ለአንድ ወር ያህል በተካሄደው የምረጡኝ የመገናኛ ብዙኃን ቅስቀሳ ፣ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ፣ ተቃዋሚ የፖለቲካ.

የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ጉባዔ ውሎ | ጋዜጦች እንደዘገቡት

 ሰምሓል መለስ ዜናዊ፡- “አሰራሩ እኔ አልገባኝም።….ፋውንዴሽኑ የአስተሳሰብ ምንጭ ይሆናል ብለን ነው ያሰብነው።… በፋውንዴሽኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ.

ከቤኒሻንጉል ክልል ዜጎችን ያፈናቀሉ ኃላፊዎች ተባረሩ

(በታምሩ ጽጌ እና ውድነህ ዘነበ) Highlight: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሽ ዞን ያሶ ወረዳ ውስጥ ከአራት.

ኢትዮጵያ | በስምጥ ሸለቆ ተጨማሪ የነዳጅ ጉድጓዶች ይቆፈራሉ

በኢትዮጵያ ደቡባዊ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ ከሚካሄደው አንድ የነዳጅ ጉድጓድ ቁፋሮ በተጨማሪ ሌሎች ሁለት የነዳጅ ጉድጓዶች.

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች እንዲመለሱ ተወሰነ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ከቤንሻንጉል ክልል ተፈናቅለው በጎጃም ፍኖተሰላም አካባቢ.

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ተመፅዋች ሆኑ

“ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ.

የቤንሻንጉል ፕ/ት: ተፈናቃዮቹ ኦሮሞዎችም ናቸው – አጣርተን እርምጃ እንወስዳለን

ባለፈው ሳምንት አዲስ አድማስ ጋዜጣ የዘገበውና (እዚህ ብሎግ ላይም የወጣ) ዜና፤ በበቤንሻንጉል ክልል የሰፈሩ ዜጐች “ሕገወጥ” ተብለው.

በቤንሻንጉል ክልል የሰፈሩ ዜጐች “ሕገወጥ” በሚል ተባረሩ

* በከተማው የሠሩትን ቤት መላ እስኪያሲዙና ንብረታቸውን እስኪሰበስቡ ጊዜ እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም ‹‹ቤትና ንብረቱ የሚገባው ለወረዳው ነው››.

ህወሃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን አመራሮቻቸውን መረጡ

ባለፉት ቀናት መቀሌ ፣ ባህር ዳር ፣ ሃዋሳ እና አዳማ ከተሞች ላይ ጉባኤያቸውን ሲያካሂዱ የሰነበቱት.

መጅሊሱ እንዴት ሰነበተ? (Teshome Kemal)

መጅሊሱ በአዲስ መልክ ከተመረጠ ጥቂት ወራትን አስቆጥሯል፡፡ መጅሊሱ ሕዝበ ሙስሊሙን እንዲያገለግል፣ እንዲያረጋጋ፣ ወደተሻለ አቅጣጫም እንዲመራ፣.