የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ የኃይል መቆራረጥ ችግርን የሚፈታ ‹ቆጣሪ› ማምረት ጀመረ

በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ አገር ውስጥ ይገባ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ (ቆጣሪ) ሙሉ ለሙሉ መተካት.

በአሶሳ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ተከሰተ – ክልሉ ኢቦላ አይደለም ይላል

(አለማየሁ አንበሴ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት.

የአዲስ አበባ የውሃ ብክለት፣ እጥረትና ብክነት አነጋጋሪ ሆኗል

(ክፍለዮሐንስ አንበርብር) የውሃ ብክለት፣ እጥረትና ብክነት ለአዲስ አበባ ከፍተኛ የራስ ምታት እየሆነ መምጣቱንና በቀጣይም ችግሩን.

በ5 ዋነኛ መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ ላይ የወንጀል ክስ ተመሠረተ

በስድስት የግል ፕሬስ ሕትመቶች እና አሳታሚዎቻቸው ላይ የወንጀል ክስ መመሥረቱን መንግስት አስታወቀ፡፡ ክስ የተመሠረተባቸው አምስት.

በረከት ስምዖን በመልካም ጤንነት ላይ ነው – በቅርቡ ይመለሳል

ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች አቶ በረከት ስምኦን የጤንነት ሁኔታው ጥሩ አይደለም፤ ከዛም አልፎ በህይወት የለም.

የሰሞኑ የመርሃ-ቤቴ ዓለም-ከተማ የሁከት ሙከራና እውነታው

በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሃ ቤቴ ወረዳ ዓለምከተማ ሰሞኑን በፅንፈኛ ተቃዋሚው አፍ ውስጥ ገብታለች፡፡ አንዱ የፅንፈኛ.

ኢዴፓ በመንግስት ጫና ሳቢያ ስብሰባውን ሠረዝኩ አለ

ከኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሐምሌ 12 ቀን 2006 ዓ.ም.

የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ልማት ፕላን “ማስተር ፕላን” (2006-2030) [full text]

ለዓመታት ሲጠና ነበር የተባለለት ‹‹ማስተር ፕላን›› ወይም ‹‹የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ.

ስለደመወዝ ጭማሪው በሚዲያዎች የተሰራጨው ዘገባ መሰረተ ቢስ ነው – ሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር

በቅርቡ መንግሥት ለሲቪል ሠራተኛው ያደረገው የደመወዝ ማስተካከያ ዝርዝር ይዘት በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ.

የኢዴፓ መግለጫ – “በሽብርተኝነት ስም የሚወሰደው እርምጃ ግልጽነት ይኑረው!”

በሽብርተኝነት ስም የሚወሰደው እርምጃ ግልጽነት ይኑረው!ከኢዴፓ የተሰጠ መግለጫ በአገር ውስጥ በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ.