ግቤ ሶስት 82 በመቶ – ገናሌ ዳዋ ሶስት 48 በመቶ – ህዳሴ ግድብ 32 በመቶ ተጠናቅቀዋል

(የማነ ገብረስላሴ) የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ግንባታ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ.

Dr. Merera|ግድቡ አይሳካም፣ተቃዋሚዎች ከግብጽ ሊተባበሩ ይችላሉ

(አርአያ ጌታቸው) በአባይ ወንዝ ዙሪያ በኢትዮጵያና በግብጽ መካከል በተነሳው አለመግባባት ዙሪያ ብዙዎች ብዙ ሲሉ አድምጠናል፡፡.

ተቃዋሚዎችና የህዳሴ ግድብ፡- ቅብብሎሹ ከየት ወዴት ነው?

(By እናት ከመሳለሚያ) ዘንድሮ 22ኛው የግንቦት 20 በዓል የተከበረው የህዳሴ ግድቡ ከደረሰበት የላቀ ደረጃ ጋር.

ታላቁ የህዳሴ ግድብ በቀን 2 ሚ. ዩሮ ገቢ ያስገኛል

(ናፍቆት ዮሴፍ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታው ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር ለመቶ አመታት በየቀኑ.

ኢህአዴግ:- መድረክና አንድነት መቼም ከግድቡ ጎን አይቆሙም

Highlights: * መድረክ ዘንድሮም እንደተለመደው የነገሮችን አወዳደቅ ካየ በኋላ ባወጣው መግለጫ ከዚህ በፊት አላምንበትም ያለውን ግድብ.

ስለሕዳሴ ግድብ፡- የ‹አንድነት› ፓርቲ መግለጫ [ሙሉ ቃል]

ባለፈው ዓርብ ‹አንድነት› ፓርቲ ስለሕዳሴ ግድብ የሰጠውን መግለጫ አስመልክቶ ኢቲቪ ያተመውን ዜና እዚህ ብሎግ ላይ.

ኢሕአፓ፡- መንግሥት በህዳሴ ግድብ ሰበብ ‘ግብጽን እየተነኮሰ’ ነው

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሰኔ 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የወያኔ አገዛዝ ሕዝብን ለጦርነት፤ ሀገርን.

ሰማያዊ ፓርቲ:- ግድቡ ‘ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ’ ነው

በመሠረቱ በአባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው ግድብ ከሐገራዊ ጠቀሜታው ይልቅ የገዥውን ፓርቲ የስልጣን እድሜ ለማራዘም የታለመና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ መሆኑን ፓርቲያችን ይገነዘባል፡፡ የግድቡ ሥራ የገዥውን ፓርቲ የተለየ አሣቢነትና ተቆርቋሪነት የሚያሳይ አድርጎ ለማቅረብ የሚደረገው ልፈፋ ከተራ ጩኸት በዘለለ የዜጎችን ልብ የሚያማልል አይደለም፡፡

‘አንድነት’ ፓርቲ፡- የሕዳሴ ግድብ ባለቤት አልተለየም (+video)

(ከበደ ካሳ) አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የኢትዮጵያ መንግስት የአባይን ጉዳይ የፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረጉን እንዲያቆም.

መንግስት፡- “የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል”

* በግብፅም ሆነ በሌላ ማንኛውም ወገን የሚቀርብ የግድቡን ግንባታ የማዘግየት ወይንም ከነአካቴው የማቋረጥ ነገር ፈፅሞ.