ለግድቡ የገቢ ማሰባሰቢያ በዋለው የጽሁፍ መልእክት18 እድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

(ለምለም መንግሥቱ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈትቤት ለታላቁ የኢትዮጵያ.

ሱር ኮንስትራክሽን ለህዳሴ ግድብ ቃል የገባውን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ገቢ አደረገ

ሱር ኮንስትራክሽን ኩባንያ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ቦንድ ለመግዛት ቃል የገባውን 25 ሚሊዮን ብር ሙሉ.

የህዳሴ ግድብ ተቃዋሚ አሜሪካዊ ድርጅት ሆርን አፌይርስን አስጠነቀቀ

የኢትዮጲያን ግድቦች በመቃወም የሚታወቀው ‹‹ኢንተርናሽናል ሪቨርስ›› የተባለው ድርጅት የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ሥራ ቆሞ ከግብጽ.

የግብፅ ‘ክስ’ – ቂም ነው ትርፉ!

ግብፅ <ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን አለመግባባት ወደ አለም አቀፍ ገላጋዮች እወስደዋለሁ> ስትል እንደፎከረችው አሁን ተግባራዊ ለማድረግ.

የቻይና ባንክ ለህዳሴ ግድብ የኃይል ማከፋፈያ-ማሰራጫ መስመር ብድር ለመልቀቅ ተስማማ

(ውድነህ ዘነበ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለሁለት ከተከፋፈለ በኋላ የውጭ አገር የፋይናንስ ተቋማት ቀደም.

የህዳሴ ግድብ ውሀ ለሚተኛበት ስፍራ ደን የማንሳት ሥራ ተጀመረ

ውሃው የሚተኛበትን ሥፍራ የማዘጋጀቱ ሂደት ከአጠቃላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መርሃግብር ውስጥ ወሳኝ ምዕራፍ.

የህዳሴው ግድብ ድርድር ማርሽ መቀየሪያ ሰዓቱ አሁን ነው!

የግብፆቹ የክርክር ድርቅና ትንሽ ወረደብኝ። መልስ ባገኘና ሃገር ባወቀው ሃቅ ለመነታረክ ጊዜ መስጠት ልክ በአንድ.

ኢቴቪ የአልጀዚራን ግብፃዊ ፕሮፓጋንዳ ሲያስተጋባ

በኳታር መንግስት ሃብት የተቋቋመውና ስነ አፈጣጠሩ ሲጠናም የምዕራቡን አለምና የእስራኤል ሚዲያን የአረብ ሀገራት ጉዳይ አዘጋገብ.

የታሪካዊ የውኃ ዋስትና ወይስ የታሪካዊ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መብት አጀንዳ?

አሁን የአረቦቹ ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ጥገኞች ነን። በእውቀትና በሥራ ሳይሆን ከነዳጅ የተገኘ ሃብታቸውን ለመቀላወጥ ያልሆንላቸው ነገር.

[መነበብ-ያለበት] ፕ/ር ሃይሰም ማሃዎዲ እና ዶ/ር ናስር ኣላም ከናይል ቲቪ ጋር ያካሄዱት ውይይት፡፡

(በሙሉነህ ቶለሳ) የግብጽ የአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ሃይሰም ማሃዎዲ እና የግብፅ የቀድሞ ውሃ ሀብት.