የህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች ዝርዝር [መስከረም 21 – ጥቅምት 11]

የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ ቀጥሏል፡፡ እኛም ዕድለኞችንና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተም ቀጥለናል፡፡Grand Ethiopian Renaissance dam April 2014

ቀደም ሲል ከነሐሴ 27-2006 እስከ መስከረም 20-2007 ያለውን ግዜ የሚሸፍን የዕድለኞችና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተማችን ይታወሳል (እዚህ ያገኙታል)፡፡

ዛሬ ደግሞ ከመስከረም 21-2007 እስከ ጥቅምት 11-2007 በተካሄዱ ዕጣዎች ዕድለኞች የሆኑትን ስልክ ቁጥሮች እና የሽልማቶቹን ዓይነት አትመናል፡፡

ሎተሪው በተጀመረ በመጀመሪያው 29 ቀናት ብቻ ከ4.2 ሚሊየን በላይ የSMS መልዕክቶች መላካቸውን ለመገንዘብ ተችሏል፡፡

አንድ ግለሰብ ወይም አንድ ስልክ ቁጥር በሎተሪው የሚሳተፍበት መጠን ገደብ የሌለው መሆኑን – ማለትም አንድ ግለሰብ ወደ 8100ስልክ ቁጥር ‹‹A›› የሚል መልዕክት( SMS) በተደጋጋሚ በመላክ ዕድሉን ማስፋት እንደሚችል ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡

ከእስከአሁኖቹ ሽልማቶች የሚልቀው ከነገ በስቲያ በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ የሚካሄደው – የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት የፒካፕ መኪና ሽልማትን እንደሚያካትት ባለፈው ሳምንት ተገልጧል።

ግልጽ ለማድረግ ያህል፡ የዕድለኞች ስልክ ቁጥሮችን ማተም ተገቢ ሆኖ ያገኘነው በዕጣ አወጣጥ ሂደቱ ላይ ግልጽነት ለመፍጠር ሲሆን፤ በአንፃሩ ዕድለኞችን ከspammers ለመጠበቅ ሲባል ከእያንዳንዱ ስልክ ቁጥር ሁለት አኃዝ መደበቅ ተገቢ መስሎ ታይቶናል፡፡

መረጃውን ተደራሽ በማድረግ ረገድ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ትብብሩን እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን፡፡

****

የዕድለኞች ስልክ

የሽልማት ዓይነት

የዕጣ ቁጥር

የወጣበት ቀን

የዕጣው ዓይነት

091181**30

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

030-714086

መስከረም 21, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

093979**23

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

030-785251

መስከረም 21, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091080**21

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

031-169189

መስከረም 22, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091381**34

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

031-570916

መስከረም 22, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091067**17

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

032-641569

መስከረም 23, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091984**79

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

032-134160

መስከረም 23, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

092114**64

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

033-052887

መስከረም 24, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091185**39

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

033-650221

መስከረም 24, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091417**56

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

034-264613

መስከረም 25, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091139**20

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

034-592493

መስከረም 25, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091298**27

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

035-991217

መስከረም 26, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091211**26

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

035-830285

መስከረም 26, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091394**89

ላፕቶፕ (Laptop)

034-248693

መስከረም 26, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091174**59

ላፕቶፕ (Laptop)

033-365272

መስከረም 26, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091065**77

ቴሌቪዥን

029-931690

መስከረም 26, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091137**02

ቴሌቪዥን

030-579321

መስከረም 26, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091034**60

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

036-938117

መስከረም 27, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091470**81

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

036-586318

መስከረም 27, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

093501**87

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

037-317635

መስከረም 28, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091169**65

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

037-068736

መስከረም 28, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091328**34

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

038-580425

መስከረም 29, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091377**04

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

038-791987

መስከረም 29, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

092202**43

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

039-304452

መስከረም 30, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091133**22

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

039-158510

መስከረም 30, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

093595**92

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

040-426263

ጥቅምት 1, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091444**74

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

040-836208

ጥቅምት 1, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091219**14

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

041-829432

ጥቅምት 2, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091782**60

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

041-795578

ጥቅምት 2, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091835**90

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

042-539678

ጥቅምት 3, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091139**17

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

042-454719

ጥቅምት 3, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

092319**37

ላፕቶፕ (Laptop)

038-499860

ጥቅምት 3, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091133**91

ላፕቶፕ (Laptop)

038-080781

ጥቅምት 3, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

092378**45

ቴሌቪዥን

036-564845

ጥቅምት 3, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091565**60

ቴሌቪዥን

036-270955

ጥቅምት 3, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091153**19

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

043-096417

ጥቅምት 4, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091313**56

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

043-560456

ጥቅምት 4, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091816**84

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

044-752581

ጥቅምት 5, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

092177**20

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

044-921696

ጥቅምት 5, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091603**57

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

045-358400

ጥቅምት 6, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091175**91

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

045-360589

ጥቅምት 6, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091185**95

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

046-547876

ጥቅምት 7, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

094215**35

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

046-932583

ጥቅምት 7, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091409**38

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

047-915204

ጥቅምት 8, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

092140**93

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

047-371564

ጥቅምት 8, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091345**06

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

048-711564

ጥቅምት 9, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091119**91

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

048-916322

ጥቅምት 9, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

091199**27

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

049-580874

ጥቅምት 10, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

093977**05

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

049-683124

ጥቅምት 10, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

093497**51

ላፕቶፕ (Laptop)

045-911495

ጥቅምት 10, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

092847**79

ላፕቶፕ (Laptop)

047-123945

ጥቅምት 10, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091006**53

ቴሌቪዥን

045-880735

ጥቅምት 10, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091390**44

ቴሌቪዥን

047-690338

ጥቅምት 10, 2007

ሳምንታዊ ዕጣ

091872**51

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

050-030625

ጥቅምት 11, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

092230**74

ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy)

050-765731

ጥቅምት 11, 2007

ዕለታዊ ዕጣ

****

Daniel Berhane

more recommended stories