Category: featured
ግብፅ <ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን አለመግባባት ወደ አለም አቀፍ ገላጋዮች እወስደዋለሁ> ስትል እንደፎከረችው አሁን ተግባራዊ ለማድረግ.
በዚህ ወር ለተከበረው ዓለም-አቀፍ የሴቶች ቀን ክብር ስል ስለእንስትነት(Feminism) ጽንሰ ሐሳቦችና ታሪካዊ አመጣጣቸው ማንበብ ተያይዣለሁ::.
ባለፈው ወር – የካቲት 11/2006 – በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ.
የግብፆቹ የክርክር ድርቅና ትንሽ ወረደብኝ። መልስ ባገኘና ሃገር ባወቀው ሃቅ ለመነታረክ ጊዜ መስጠት ልክ በአንድ.
በኳታር መንግስት ሃብት የተቋቋመውና ስነ አፈጣጠሩ ሲጠናም የምዕራቡን አለምና የእስራኤል ሚዲያን የአረብ ሀገራት ጉዳይ አዘጋገብ.
በደርግም፣ በህወሃትም፣ በኢህአፓም፣ በኢዲህም፣ ….ተሰልፈው ‘ለህዝቤና ለሃገሬ የወደፊት መፃኢ እድል ይጠቅማል’ ተብለው በተሰለፉበትና ባመኑበት አላስፈላጊ.
አሁን የአረቦቹ ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ጥገኞች ነን። በእውቀትና በሥራ ሳይሆን ከነዳጅ የተገኘ ሃብታቸውን ለመቀላወጥ ያልሆንላቸው ነገር.
(በሙሉነህ ቶለሳ) የግብጽ የአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ሃይሰም ማሃዎዲ እና የግብፅ የቀድሞ ውሃ ሀብት.
ጉዳዩን አስመልክቶ ከመጀመሪያው በይፋ ድጋፍ የሰጡት እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ፤ ዛሬ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስያየት ለውጡን በአወንታዊ እንደሚመለከቱት ከገለጹ በኋላ – የመቐለ አሉላ አባ ነጋን አየርማረፊያ ጨምሮ በሌሎች ሥፍራዎች ማስተካከያ መደረግ እንደሚገባው አሳስበዋል፡፡
‹‹የፌዴራል መንግስት ሚዲያዎች የትግራይ ከተሞችን አዛብተው በመጥራት – በተመሳሳይም ደደቢት አጥብቀው በማንበብ እና በመሳሰለው የሚከተሉት አካሄድ ሆነ ተብሎ ነው ወይስ ባለማወቅ የሚለው ግልጽ አይደለም›› ብለዋል፡፡