የኢህአዴግ ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ

የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጷጉሜ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው.

ሬድዋን ሁሴን:- የአሜሪካው ተቃውሞ ‹የወረደ ስብዕናን ያመለክታል›፣ ‹ከሕግ አንፃር በዝርዝር ይታያል› [Transcript]

በአሜሪካ-አፍሪካ መሪዎች የንግድ ፎረም ላይ ለመሳተፍ እና ጎን ለጎን በተዘጋጁ የተለያዩ መድኮች ላይ ለመገኘት ከፍተኛ.

በሚኒስትር ሬድዋን ሁሴን ጋዜጣዊ መግለጫ የተነሱ 5 ዋና ዋና ነጥቦች

የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ሬድዋን ሁሴን፤ ባፈው ሰኞ ነሐሴ 12/2006 ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ.

የፖለቲካ ወይስ የአዕምሮ ምስቅልቅል? – የዶ/ር መረራ ጉዲና መጽሐፍ ዳሰሳ

(ሽመልስ አብዲሳ) የመጽሐፍ ርዕስ፡- ‹‹የኢትየጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች – ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ.

በረከት ስምዖን በመልካም ጤንነት ላይ ነው – በቅርቡ ይመለሳል

ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች አቶ በረከት ስምኦን የጤንነት ሁኔታው ጥሩ አይደለም፤ ከዛም አልፎ በህይወት የለም.

የትግራይ ክልል ሰንደቅ አላማና የተቃዋሚዎች ፖለቲካ

የግንቦት 7 አሸባሪ ቡድን ዋና ፀሃፊ የነበረው አንዳርጋቸው ፅጌ በኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ቁጥጥር ስር መዋሉ.

ሰማያዊ ፓርቲ የአንዳርጋቸው ፅጌን እና የተቃዋሚ አመራሮችን መያዝ ተቃወመ [+የመግለጫው ሙሉ ቃል]

ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ በየመን መንግስት ተይዘው ለኢትዮጲያ ተላልፈው የተሰጡትን የግንቦት-7 ሰባት ዋና.

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርላማ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች

የኢፌዴሪ 4ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሂደው ስብሰባ በፌዴራል መንግስት የ2007 ረቂቅ በጀት ላይ ዝርዝር.

የፌደሬሽኑ ስርዓተ-መንግስት ፍዳ

[ተወልደብርሃን ክፍለ ([email protected])] የኢትዮጵያ ስርዓተ-መንግስት “ነብያት” በፌደራል ስርዓታችን ውስጥ የሚታዩትን ክስተቶች ከስርዓቱ ባህሪያውነት እንደሚመነጩ ለማሳየት.

የቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል ተከሰሱ

(ጥላሁን ካሳ) የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል  ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ.