Author: Colonel Aschenaki Gebretsadik

ኮ/ል አስጨናቂ በአየር ኃይል ዉስጥ ከ1970ዓ/ም ጀምሮ ሲያገለግሉ ቀይተዉ ከ2002 ዓ/ም ጀምሮ በጡረታ ላይ የሚገኙ ናቸዉ፡፡ በአየር ኃይል ዉስጥ በዘመቻና መረጃ መምሪያ ኃላፊነት፤ በአየር ምድብ አዛዥነትና በአይር መከላከያ ኃላፊነትና በሌሎች የሃላፊነት ቦታዎች ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡ በኤርትራ ጦርነት ወቅት በሰሜን አየር ምድብ በምክትልነትነና የአየር መከላከያዉን ስራ በተለይ በሃላፊነት በማስተባበር ሲሰሩ ነበር፡፡ ኮ/ል አስጨናቂ ከቀድሞዋ ሶቭት ህብረት በወታደራዊ ሳይንስ የማስተርስ ድግሪ አላቸዉ፡፡

Photo - An Eritrean tank destroyed in a battle with Ethiopian troops around Barentu town on May 20, 2000 [Getty Images/AFP]
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 3 | የኤርትራ ወረራ ድንገተኛና ያልተጠበቀ ነዉ መባሉ አግባብ ነበር?

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ.

Photo - Ethiopian soldiers emerge from a trench on a hilltop overlooking the northern Ethiopian [Credit: AFP, 2005]
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 2 | በየዘመኑ የነበሩ መሪዎቻችን የኤርትራን ጉዳይ ያስተናገዱበት አግባብና ሲከተሉት የነበረዉ ፖሊሲ

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ) Highlights  + የኤርትራ ችግር.

Photo - Ethiopian soldiers emerge from a trench on a hilltop overlooking the northern Ethiopian [Credit: AFP, 2005]
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 1 | አጨራረሱ እንደ አጀማመሩ ድንገተኛና ያልተጠበቀ የሆነዉና ለመወሳት ያልታደለዉ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) ይህ ጽሁፍ የኤርትራን የእብሪት ወረራ ለመመከት በቆራጥነት ሲፋለሙ ለወደቁ የጀግናዉ መከላከያ ሰራዊታችን.

Photo - Ethiopian army joins AMISOM in Somalia
ብሔራዊ ተዋጽኦን በመጠበቅ የሕዝቦች አምሳያ የሆነ ህብረ ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊት የመገንባት ጥረታችን

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) “የሀገሪቱ መከላከያ ሰራዊት የብሄሮች ፤የብሄረሴቦች እና የሕዝቦችን ሚዛናዊ ተዋጽኦ ያካተተ ይሆናል“- የኢፌዴሪ.

Photo – Ethiopian troops in AMISOM
መከላከያ ሰራዊትን እንደተዋጊም እንደ ፖሊስም የመጠቀም አደገኛ ዝንባሌ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መቅድም በሀገራችን ተከስቶ በነበረዉ የጸጥታ ችግር በተያያዘ የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ  ተሰማርቶ.

መንግስትን በእጅጉ የፈተነዉ ቀዉስና የተስተናገደበት አግባብ ሲፈተሽ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መግቢያ በሀገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ተከስቶ ለነበረዉ ሁከት ዋነኛ መነሻ ምክንያት.

Image - two hands exchange bribe under a table
ቁርጠኛ የሆነ አመራርና ነጻ ሚዲያ በሌለበት ሙስናን መታገል ከቶ አይቻልም

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) በሀገራችን በየጊዘዉ ለሚከሰቱ ችግሮች ሁሉ በቀላሉ ተጋላጭ ለመሆን የተገደድነዉ ተአማኒነት ያለዉ.

Photo - Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn
የህዝብ አመኔታን እያተረፈለት የመጣዉ የኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በሀገራችን እጅግ አስፈሪ በሆነ ሁኔታ ከዳር አስከ ዳር.

Photo – Ethiopian troops in AMISOM
በመከላከያ ሰራዊታችን የፖርቲ ፖለቲካ ገለልተኝነትና ተያያዥ ጉዳዮች [ክፍል 2]

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሽፈራው) (የዚህን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ) 9/ በሰራዊቱ ዉስጥ.

Photo - Senior Ethiopian army officers in Addis Ababa, May 28, 2016
በመከላከያ ሰራዊታችን የፖርቲ ፖለቲካ ገለልተኝነትና ተያያዥ ጉዳዮች (ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ)

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) [ከአዘጋጁ፡- ኮ/ል አስጨናቂ ይህንን ጽሑፍ የላኩልን ከሳምንታት በፊት ቢሆንም የኢንተርኔት ተደራሽነት.