Category Archives: History

የአፄ ምኒሊክ ውዝግብ እና የፌስቡክ ጎራዎች

(አሉላ ሰለሙን) ሠሞኑን በአጼ ምንሊክ የሙት ዓመት መከበር እና እሱን ተከትሎ አንድ አርቲስት በሠጠው ያልተገባ አስተያየት የተነሳ ሐሳቦች ሲንሸራሸሩ እና ንትርኮች ሲካረሩ ተስተውሏል። ይህንን በመንተራስ ኢትዮጵያዊያን የኦሮሞ ክልል ተወላጆች በተለይ በአርቲስቱ የ”ቅዱስ ጦርነት” አስተያየት የተሰማቸውን ቅሬታ በመግለጽ ላይ ይገኛሉ። የቀኝ ዘመም ፖለቲከኞቻችን በአጼ ምንሊክ እና የበደል አሞካሻቸው አርቲስት ላይ በተከፈተው የአጸፋ መልስ ተከፍተዋል። እነዚህ በዚህ … Continue reading የአፄ ምኒሊክ ውዝግብ እና የፌስቡክ ጎራዎች

Leaked| ዕንቁ መፅሔት ቆርጦ ያስቀረው የቴዲ አፍሮ አስተያየት

(Daniel Berhane) ዕንቁ የተሰኘው መፅሔት ለአፄ ምኒሊክ ሰፊ ሽፋን የሰጠበትን ያለፈውን ወር ዕትም ሽፋን ገጽ ላይ ‹‹ምኒልክ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ የገቡበት ጦርነት ለእኔ ቅዱስ ጦርነት ነው›› የሚል የቴዲ አፍሮ(ቴድሮስ ካሳሁን) አስተያየት በማስፈር ለኢሜይል ደንበኞቹ ማሰራጨቱ – ዘግይቶ ግን የተለየ ጥቅስ የያዘ ሽፋን ገፅ ማሠራጨቱ ይታወሳል፡፡ የመጽሔቱ አዘጋጆች ክስተቱ ‹‹የቴክኒክ ስህተት›› ነበር የሚል መልዕክት ለኢሜይል ደንበኞቻቸው … Continue reading Leaked| ዕንቁ መፅሔት ቆርጦ ያስቀረው የቴዲ አፍሮ አስተያየት

የእምዬ ሚኒሊክ ታሪክና የኛ ፖለቲካ፡- ዛሬ ከትላንት ሲደድብ

(Zeryihun Kassa) የሰሞኑን በሚኒሊክ ጉዳይ የያዝነውን የማህበራዊ ሚድያ አተካራ ላየ ከታሪክ የሚማሩ ሳይሆን በታሪክ የሚባሉ ብንባል ሳይሻል አይቀርም። በትላንት ተባላን። ትላንትናን እንደነበረ መረዳት ተሳነን። ትላንትናን ከደማችን ተነስተን ሳይሆን በመረጃ ደርጅተን መቃኘት ቋቅ እያለን ነው። ትላንትና ግን አደለም ዋናው ችግር። ዋናው ችግር ትላንትናን መረዳት እና ለነገ ፋይዳ ባለው ሚዛናዊ አቋም ላይ መገኘት ያልቻለው ዛሬያችን ነው። ሚኒሊክ … Continue reading የእምዬ ሚኒሊክ ታሪክና የኛ ፖለቲካ፡- ዛሬ ከትላንት ሲደድብ

በትግራይ የጥቁር ሰው ምስል ያለበት የ6ኛ ዘመን ቅርስ ተገኘ

በትግራይ ክልል ሃውዜን አካባቢ በ6ኛው ወይም በ7ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ለነገስታቶች ከአውሮፓ በስጦታነት የመጣ ሳይሆን እንደማይቀር የተገመተ የጥቁር ሰው ምስል ያለበት የሽቶ ማስቀመጫ ጠርሙስ በቅርቡ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በኤጀንሲው ጽ/ቤት የሚገኘው የሽቶ ማስቀመጫ አነስተኛ ጠርሙስ፣ ጠፍጣፋ የብርሌ ቅርጽ ያለው ሲሆን፤ በላዩ ላይ የጥቁር አፍሪካዊ ወንድ ምስል ተቀርፆበታል፡፡ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ኤጀንሲ ስራ … Continue reading በትግራይ የጥቁር ሰው ምስል ያለበት የ6ኛ ዘመን ቅርስ ተገኘ

ጥቂት ስለጀማ ስነ ልቦና (mob mentality) – ከግል ተሞክሮ

(ዳንኤል ብርሀነ) በወዲያኛው ሳምንት በኢትዮጵያ ቴሌቪዝን የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ ስለ‹‹የጀማ ስነ‐ልቦና›› /mob mentality/  በጨረፍታ አንስቼ ነበር:: ይህን በጨረፍታ ያነሳሁትንና አንዳንዶች በደንብ ያልተረዱኝን፣ ሌሎች ደግሞ ‹ስላቅ› የመሰላቸውን ጽንሰ-ሀሳብ(concept) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳለሁ በተሳተፍኩበት የአድማ ታሪክ አስደግፌ ላፍታታው፡፡ — ግዜው 1993 ነው፤ የአዲስ አበባ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ መተናል፡፡ባልሳሳት ጥያቄያዎቻችን ሶስት ነበሩ፡፡ ‹‹የግቢው ጥበቃ ፖሊስ መሆኑ ቀርቶ በሲቪል ይቀየር››፣ … Continue reading ጥቂት ስለጀማ ስነ ልቦና (mob mentality) – ከግል ተሞክሮ

ለበእውቀቱ ስዩም:-እውን የድሮው ኢትዮጵያዊነት የመዋጮ ነበርን?

(ጆሲ ሮማናት) በእውቀቱ ስዩም ኢትዮጵያ የብሄርተኝነት ሃይማኖት ክፉኛ ያሰጋታል ይለናል፡፡ ሰሞኑን ጃዋር መሃመድንና ሌሎች “ብሄርተኛ” ብሎ የፈረጃቸውን መልሶ ለመሞገት “የዘመኑ መንፈስ” ብሎ በጻፈው ጽሁፍ የዘመኑ “ታሪክ ከላሾች” እንደሚሉት ኣሁን የምናያት ኢትዮጵያ “በኣማራ ባህላዊ ስርጭት እና በኣማራ ፖለቲካ የተገነባች” ሳትሆን የብዙ ብሄር ብሄረሰቦች ግንኙነት ስብጥር ነች ይከራከራል ፡፡ የኢትዮጵያ ኣገራዊ ማንነት መገለጫ የኣማራ ባህላዊ ማንነት ሳይሆን … Continue reading ለበእውቀቱ ስዩም:-እውን የድሮው ኢትዮጵያዊነት የመዋጮ ነበርን?

ኢትዮጵያ | አየር ኃይልን በጨረፍታ

* በ1936 ዓ.ም የተቋቋመው አየር ኃይል እስከ አሁን በ13 አዛዦች ተመርቷል
* ከውጊያ በረራና ማጓጓዝ ባሻገር ጥገናና ባለሙያ ስልጠና መስጫ ተሟልቶለታል።
* ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ግዳጅ (ሠላም ማስከበር) መሰማራት ጀምሯል
* በማኅበራዊ ልማት ዘርፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

ሰማያዊ ፓርቲ| አማራ ብሔር አይደለም፣ ለኦሮምኛ የግእዝ ፊደል ይሻላል

የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከላይፍ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ መጽሔቱ እንደሚከተለው አቅርቦታል፡፡ (ከላይ ያለው ርዕስ የኛ ነው) *********** ላይፍ ፡- ለፖለቲካ ስራ ሙሉ ጊዜን መስጠት በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ አስቸጋሪ አይሆንም? ኢንጅነር፡- መኖር ስላለብኝ ጥቂት ስራ እሰራለሁ፣ የሚበዛውን ጊዜዬን ግን የማሳልፈው ለፓርቲው ስራ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ለምርጫ አስቸጋሪ ሲሆኑ የምትወስደው ውሳኔ አንዱን በማጠፍ ለአንደኛው … Continue reading ሰማያዊ ፓርቲ| አማራ ብሔር አይደለም፣ ለኦሮምኛ የግእዝ ፊደል ይሻላል

ሳይንቲስቶች ወደ አገሯ የተመለሰችውን ሉሲ እውነተኝነት አረጋገጡ

ከ5 አመታት ቆይታ ወደ አገሯ ሚያዝያ 23/2005 ዓ/ም የተመለሰችው ሉሲ እውነተኛዋ መሆኗን የዘርፉ ሳይንቲስቶች አረጋገጡ ፡፡ ሉሲ /ድንቅነሽ/ ላለፉት 5 አመታት በአሜሪካ ሂውስተን ፣ ቴክሳስ፣ ሲያትል፣ኒውዮርክና ካሊፎርኒያ ኢትዮጵያን ለመላው ዓለም ስታስተዋውቅ ቆይታ ወደ አገሯ ስትመለስ ተቀይራ /ቅጅዋ/ ተመልሶ ይሆናል የሚል ጥርጣሬ ይነሳ ነበር ፡፡ ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ሉሲን በቅርበት ሲከታተሏት የነበሩት ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ዶ/ር ዘረሰናይ … Continue reading ሳይንቲስቶች ወደ አገሯ የተመለሰችውን ሉሲ እውነተኝነት አረጋገጡ

በባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ወደ ብሄራዊ ሙዚየም ተዛወረ

በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት በግዜያዊነት ወደሚቆይበት ብሄራዊ ሙዚየም ዛሬ ሚያዚያ 25/2005 ተዛውሯል፡፡ ሃዉልቱ በነበረበት ቦታ የመሬት ዉስጥ የባቡር መስመር ይዘረጋል፡፡ የአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ግንባታ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር በሃይሉ ስንታየሁ እንዳሉት ሀዉልቱ አስካሁን በነበረበት መሬት ዉስጥ እስከ 20 ሜትር ጥልቀት በመቆፈር ስራዉ ይከናወናል፡፡ የዉስጥ ለዉስጥ ስራው እስከ መጭው ክረምት አጋማሽ … Continue reading በባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ወደ ብሄራዊ ሙዚየም ተዛወረ