ቡልቻ ደመቅሳ፡- ‹አንድነት› ፓርቲ የገዢዎች ልጆች ናቸው

* ዶ/ር ነጋሶ….. <አማራም ቢሆኑ ውስጡ ገብቼ አንድነትን አጠናክራለው> የሚል አቋም አላቸው። * አፄ ኃይለስላሴ.

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ በጨረፍታ

* በ1936 ዓ.ም የተቋቋመው አየር ኃይል እስከ አሁን በ13 አዛዦች ተመርቷል
* ከውጊያ በረራና ማጓጓዝ ባሻገር ጥገናና ባለሙያ ስልጠና መስጫ ተሟልቶለታል።
* ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ግዳጅ (ሠላም ማስከበር) መሰማራት ጀምሯል
* በማኅበራዊ ልማት ዘርፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

ሰማያዊ ፓርቲ| አማራ ብሔር አይደለም፣ ለኦሮምኛ የግእዝ ፊደል ይሻላል

የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከላይፍ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ መጽሔቱ እንደሚከተለው አቅርቦታል፡፡ (ከላይ ያለው.

ሳይንቲስቶች ወደ አገሯ የተመለሰችውን ሉሲ እውነተኝነት አረጋገጡ

ከ5 አመታት ቆይታ ወደ አገሯ ሚያዝያ 23/2005 ዓ/ም የተመለሰችው ሉሲ እውነተኛዋ መሆኗን የዘርፉ ሳይንቲስቶች አረጋገጡ.

በባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ወደ ብሄራዊ ሙዚየም ተዛወረ

በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት በግዜያዊነት ወደሚቆይበት ብሄራዊ ሙዚየም ዛሬ ሚያዚያ.

ሉሲ ከ5 ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገባች

ሐምሌ 29/1999 ምሽት 1፡30 ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሉሲ ዛሬ ሚያዝያ 23/2005 ከረፋዱ 4፡20 ላይ.

ውዳሴ ባንዳነት በቴምብር – የ”ኢትዮጵያ” ደራሲዎች ማህበርና የፖስታ ቤት ምፀት

(በተስፋኪሮስ አረፈ ) የ‹‹ኢትዮጵያ›› ደራሲዎች ማህበር ከኢትዮጵያ ፖሰታ አገልግሎት ጋር በመተባበር የማስታወሻ ቴምብር ከተዘጋጀላቸው የአማርኛ.

የዲሲ ፖለቲከኞች የኋልዮሽ ጉዞ ታሪክ በጨረፍታ [Amharic]

Highlight: “የኢትዮጵያ ቅርስና ውርስ ማህበረሰብ በሰሜን ኣሜሪካ (EHSNA) የሚባል ድርጅት ኣቋቋሙ፡፡ ዝግጅቱን የሚያቀርብበት ጊዜም ከ.

Tigray| ምላሽ ለፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም – በፕ/ር ገብሩ ታረቀና በአማኑኤል መሓሪ

ስለትግራይ ሕዝብ ጆሮ የሚጠልዙ ንግግሮችን በማሰማት የሚታወቁት መስፍን ወ/ማርያም(የቀድሞ የአ.አ.ዩ. ፕሮፌሰር)፤ ባለፈው ነሐሴ በፍትህ ጋዜጣ.