በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ክላስተር አስተባባሪ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ባለፈው አርብ ነሐሴ 27/2008 ለኦንላይን ሚዲያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

በጋዜጣዊ መግለጫው ከዳሰሷቸው በርካታ ጉዳዮች መሀል፡-
* በጎንደር መተማ-ዮሐንስ አካባቢ ስለተከሰተው መፈናቀል እና ስለአካባቢው ፀጥታ
* ‹‹የአንድ ብሔር የበላይነት›› የሚባለውን አስመልከቶ የሰጡትን ማብራሪያዎች ቪዲዮ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡
(ለድምጽ ጥራት ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡)
——
*************
Comments are closed.
Leave a Comment