Category Archives: Human Rights

መንግስትን ከማረም ለመንግስት ጥብቅና የሚቆም የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት

የኢትዮጲያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት “ከሰኔ 2008 ዓ.ም እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ በነበሩት ወራት በኦሮሚያ፣ አማራና በደቡብ ብሔር ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች ክልሎች ተፈጥረዋል ባላቸው ሁከትና ብጥብጥ 669 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል፣ 1018 ሰዎች ላይ የተለያዩ የአካል ጉዳቶች ደርሶባቸዋል፣ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል” ብሏል። እስኪ ከላይ የቀረበውን ሪፖርት … Continue reading መንግስትን ከማረም ለመንግስት ጥብቅና የሚቆም የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት

ዜጎች የሚፈሩት መንግስት ይወድቃል!

ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ ነው። በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ተፈጥሯዊ ባህሪ፥ የሰውነት (የሰብዓዊነት) መገለጫ ነው። በመሆኑም፣ ነፃነት የሌለው ሰው ሰብዓዊ ክብሩን የተገፈፈ ነው። ሰዎችን በነፃነት ከመኖር፥ ከማሰብ፥ ከመናገር፥ ከመፃፍ፥… የሚያግዱ በሙሉ የሰው ልጅን ተፈጥሯዊ ባህሪ ለመግፈፍ የሚጥሩ ናቸው። የሰው ልጅ የተፈጠረው ከምንም ዓይነት እዳና እገዳ ነፃ ሆኖ ሕይወትን በነፃነት እንዲኖር ነው። የሁሉም … Continue reading ዜጎች የሚፈሩት መንግስት ይወድቃል!

መከላከያ ሰራዊትን እንደተዋጊም እንደ ፖሊስም የመጠቀም አደገኛ ዝንባሌ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መቅድም በሀገራችን ተከስቶ በነበረዉ የጸጥታ ችግር በተያያዘ የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ  ተሰማርቶ የነበረዉ መከላከያ ሰራዊታችን ከሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን አኩሪና አስመስጋኝ ተግባር ማከናወኑ ይታወቃል፡፡ መከላከያ የዜጎችን ይህንነት ለማስከበር ሃላፊነቱን በሚወጣበት ወቅት በዜጎች ላይ አላስፈላጊ የመብት ጥሰት  እንዳይደርስ  ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረጉም የሚያስመሰግነዉ ነዉ፡፡ መከላከያ ሰራዊቱ በዚህ ተግባር ባይሳተፍ ኖሮ በዜጎች ህይወትና ንብረት … Continue reading መከላከያ ሰራዊትን እንደተዋጊም እንደ ፖሊስም የመጠቀም አደገኛ ዝንባሌ

መንግስትን በእጅጉ የፈተነዉ ቀዉስና የተስተናገደበት አግባብ ሲፈተሽ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መግቢያ በሀገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ተከስቶ ለነበረዉ ሁከት ዋነኛ መነሻ ምክንያት ህዝባዊ ቅሬታዎችን በአግባቡ ማስተናገድ አለመቻላችን እንደደሆነ ይታወቃል፡፡ የህዝቡን ብሶት እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ህዝባዊ ቅሬታዉን ወደ አጠቃላይ ቀዉስ በመቀየር ረገድ ጸረ -ሰላም ኃይሎች የተጫወቱት አፍራሽ ሚና ክፍተኛ እንደነበርም የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ተቃዉሞን በሰላማዊ መንገድ ማሰማት የዜጎች መብት ሆኖ እያለ መንግስት ይህን … Continue reading መንግስትን በእጅጉ የፈተነዉ ቀዉስና የተስተናገደበት አግባብ ሲፈተሽ

ዶናልድ ትራምፕ – ፍርሃት የወለደው መሪ!

አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ በአግራሞት ተውጦ ደወለልኝና እንዲህ አለኝ፡ “ኧረ ጉድ…ሰውዬው አበደልህ!”። እኔም በሁኔታው ግራ ተጋብቼ “ማነው?…ምንድነው?” በማለት ጠየቅኩት። “ዶናልድ ትራምፕ ነዋ! “ቶርቸር” እንዲደርግ ፈቅጄያለሁ ብሎ አረፈው እኮ!” አለኝና መሳቅ ጀመረ። ባለፈው ዓመት “ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚል መሪ ርዕስ ባወጣኋቸው ተከታታይ ፅሁፎች ውስጥ ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕረዜዳንት የሥቃይ ምርመራን በማስቆሙና የጓንታናሞ አስር ቤትን በመዝጋት ሀገሪቱ ወደ … Continue reading ዶናልድ ትራምፕ – ፍርሃት የወለደው መሪ!

ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ምሁር የለም!

እስር ቤት ሳለሁ ፖሊሶች በተደጋጋሚ ሲጠይቁኝ የነበረውና በቀጥታ ለመመለስ የተሳነኝ ጥያቄ እንዲህ ይላል፡- “ከሰለጠንክበት የመምህርነት ሙያ ውጪ የፖለቲካ ፅሁፎችን እንድትፅፍና እንድታሳትም ማን ፈቀደልህ?” ይህን ጥያቄ ለመመለስ ያደረኩት ጥረት ፍሬ-አልባ ነበር። ይህ እንደ በሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 29 መሰረት ዴሞክራሲያዊ መብቴ፣ እንዲሁም በከፍተኛ ት/ት ተቋማት አዋጅ አንቀፅ 4(3) እና በአምቦ ዩኒቨርሲቲ መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 13(2) መሠረት ማህበራዊ ግዴታዬ … Continue reading ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ምሁር የለም!

በመከላከያ ሰራዊታችን የፖርቲ ፖለቲካ ገለልተኝነትና ተያያዥ ጉዳዮች (ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ)

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) [ከአዘጋጁ፡- ኮ/ል አስጨናቂ ይህንን ጽሑፍ የላኩልን ከሳምንታት በፊት ቢሆንም የኢንተርኔት ተደራሽነት ለአብዛኛው የሀገር ውስጥ አንባቢ ውስን ስለነበረ እና በተያያዥ ምክንያቶች አዘግይተነዋል፡፡ ከጽሑፉ ርዝመት አንጻር በሁለት በመክፈል የመጀመሪያውን ክፍል እዚህ አትመነዋል፡፡] —— Highlights: * ከመከላከያ ሰራዊት ምስረታ አንድ ዓመት ቀደም ብሎ (1986 ላይ) ጂግጅጋ አካባቢ ለስራ ሄጄ ያገኙሁት አንድ ነባር ታጋይ እንደዚሁ … Continue reading በመከላከያ ሰራዊታችን የፖርቲ ፖለቲካ ገለልተኝነትና ተያያዥ ጉዳዮች (ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ)

የኮንሶ ህዝብ ጥያቄ ተገቢዉን ምላሽ ይሻል !

(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) በቅድሚያ በኮንሶ ህዝብ ላይ እየደረሰ ሲላለዉ በደል አንዳችም ትርፍ  ነገር ሳይጨምር ሳይቀንስና ሳይደባብቅ ሃቁን ለህዝብና ለሚመለከታቸዉ የመንግስት ባለስልጣና አካላት ሁሉ እንዲደርስ ባደረገዉ በአቶ ናሁሰናይ በላይ የተሰማኝን ኩራትና አድናቆት ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ ናሁሰናይ አስታዋሽ ያጣዉና ትኩረት የተነፈገዉ  የኮንሶ ህዝብ  ብቻ  ሳይሆን  ጭቆናንና በደልን የሚጸየፉ የመላዉ የሀገራችን ህዝቦች ሁሉ እንደሚያሰግኑህ ቅንጣት ጥርጥር የለኝም፡፡ ሆርን … Continue reading የኮንሶ ህዝብ ጥያቄ ተገቢዉን ምላሽ ይሻል !

የመምህራን ዝምታ አስፈሪ ጩኸት ነው

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህብረሰብ እየተሰጠ ያለው ስልጠና በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የወሊሶ ካምፓስ እንደቀጠለ ነው። ዛሬ ጠዋት ሊካሄድ የታቀደው የውይይት ፕሮግራም ነበር። ነገር ግን፣ መምህራኑ ሃሳብና አስተያየት እንዲሰጡ ሲጠይቁ ምላሻቸው ዝምታ ነበር። በአሰልጣኝነት የተመደቡት የመንግስት ኃላፊዎች “ኧረ እባካችሁ ተናገሩ?” እያለ ቢለምኑም ለመናገር ፍቃደኛ የሆነ መምህር አልነበረም። አንዱ አሰልጣኝ በሁኔታው ግራ በመጋባት “ባለፈው አመት ከእናንተ ጋር ተመሳሳይ ውይይት … Continue reading የመምህራን ዝምታ አስፈሪ ጩኸት ነው

የምን ዝምታ ነው …?

የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዘርን መሰረት ኣድርጎ ዜጎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ለምን በይፋ ኣላወገዘም? ለምንስ በEBC ሊታይ ኣልተፈቀደም? የኢትዮጵያ መንግስት የትግራይ ህዝብ ለትውልዶች ከኖርበት የሰሜን ጎንደር ኣካባቢ በዘርኞች ሲጠቃ እና ሲፈናቀል ህዝቡን ለማገዝ ግዴታው እየተወጣ ነውን? ሕገ መንግስት በግላጭ ተጥሶ እንዲህ ኣይነት ከባድ ወንጀል በዜጎች ላይ ሲፈጸም ሽክሙ ለትግራይ ክልላዊ መንግስት ብቻ ለምን ተተወ? ለመሆኑ … Continue reading የምን ዝምታ ነው …?