የሃገራዊ የምክክር መድረክ መነሻ ሰነድ (የሚመለከታቸው ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ (CEG – Ethiopia)

የሚመለከታቸው ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ (Concerned Ethiopians Group – CEG) የሃገራዊ የምክክር መድረክ መነሻ ሰነድ ቅፅ 1.0 ዶ/ር መሓሪ ታደለ ማሩ ጥቅምት 2005 I. አጭር መግቢያ በቅርቡ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል ውስጥ የነበረው ተቃውሞ በቀላሉ መወሰድ እና ቸል መባል የለበትም፡፡ ጉዳዩ የተሻለ የአመራር ቅቡልነት በሚያስገኝ ሠፋ ባለ ምክክር ካልተፈታ አስፈሪ መንገድና ሊይዝ ደም መቃባትን እና ያለመረጋጋትን ሊያስከትል […]