የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ልማት ፕላን “ማስተር ፕላን” (2006-2030) [full text]

Addis Ababa - Oromia region integrated master plan

ለዓመታት ሲጠና ነበር የተባለለት ‹‹ማስተር ፕላን›› ወይም ‹‹የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ልማት ፕላን›› በቅርቡ ከፍተኛ ውዝግብ ማስነሳቱ እና ለተቃውሞ እንቅስቃሴዎች እና ብጥብጥ መነሻ ሆኖ የህይወትና ንብረት ጥፋት ማስከተሉ ይታወሳል፡፡

የፖለቲካ ውጥረቱ ረገብ ያለ ቢሆንም ገና ያልተቋጨ እና የዕቅዱም ዕጣ-ፈንታ ያልለየለት ስለሚመስል፤ እንዲሁም ለተመራማሪዎች እና ተንታኞች ሊጠቅም ስለሚችል ሰነዱን አትመነዋል፡፡

[የሰነዱን ገጾች ፎቶ በማንሳት ለላከልን የሆርን አፌይርስ አንባቢ እናመሰግናለን]

የአዲስ አበባ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተቀናጀ የጋራ ልማት ፕላን ለኢትዮጲያ ህዳሴ
የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ልማት ፕላን (2006-2030)
የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ልማት ፕላን ፕሮጀክት ጽ/ቤት

የጋራ ልማት ፕላኑ ከ2006 እስከ 2030 ዓ.ም. ድረስ የአዲስ አበባ ከተማን እና በኦሮሚያ ክልል የአዲስ አበባ ዙሪያ ልዩ ዞን ውስጥ የሚገኙ ስድስት ከተሞችንና ስምንት የገጠር ወረዳዎችን የሚያካትት ነው፡፡ (ከነሱ መሀል ሰበታ፣ ቡራዩ፣ ሱሉልታ፣ ለገጣፎ፣ ገላን ይገኙበታል)፡፡ ፕላኑ ካካተታቸው የልማት ዘርፎች መካከል አካባቢና አረንጓዴ ማዕቀፍ፣ ከተማና የከተማ ዙሪያ ግብርና፣ የኢንዱስትሪ ልማት፣ የማዕከላትና ገበያ ቦታዎች ዋና ዋና ግልጋሎቶች፣ ዋና ከተማ ማዕከል፣ ትራንስፖርት፣ የመንገድ መርበብ፣ የመኖሪያ ቤቶች፣ የቤቶችና የማኅበራዊ አገልግሎቶች፣ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች፣ ማኅበራዊ አገልግሎቶች፣ የሕንፃ ከፍታ፣ የታሪካዊ ግንባታዎችና ሥፍራዎች፣ ስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ የኢኮኖሚ ልማት ፕላን፣ የከተማ መዋቅርና ዕድገት፣ መሬት አጠቃቀም፣ መልካም አስተዳደርና የከተማ ፋይናንስ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ፣ የአካባቢ ልማት ፕላን፣ አቅም ግንባታ ይገኙበታል፡፡

ሰነዱን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ይጫኑ፡፡(link) – 7 MB

የኢንተርኔት ኮኔክሽንዎ ደካማ ከሆነ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ [2.5 MB]

—–

Published by Daniel Berhane

Daniel Berhane

22 replies on “የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ልማት ፕላን “ማስተር ፕላን” (2006-2030) [full text]”

 1. Pingback: Amnewsupdate
 2. በ ቋንቋና በዘር በተዋቀረ አስተዳደር ውስጥ ይህን ብቻ ሳይሆን ዜጎች በሃገራቸው እንደፈለጉ ተንቀሳቅሰው መስራትና ሃብት ማፍራት በማይችሉበት ሁኔታ ከዚህ የከፋ ችግር ውስጥ እንደምንገባ የሚያጠራጥር አይሆንም፡፡ ህገመንግስቱ በብ ነገሮች ሊሻሻል ይገባል፡፡በ ቋንቋና በዘር በተዋቀረ አስተዳደር ውስጥ ይህን ብቻ ሳይሆን ዜጎች በሃገራቸው እንደፈለጉ ተንቀሳቅሰው መስራትና ሃብት ማፍራት በማይችሉበት ሁኔታ ከዚህ የከፋ ችግር ውስጥ እንደምንገባ የሚያጠራጥር አይሆንም፡፡ ህገመንግስቱ በብ ነገሮች ሊሻሻል ይገባል፡፡

 3. jawar nama eebbaaf dhalate jedha warri sabaaf quuqamu.
  warri garaaf wayyaaneef yaadu immoo jawar abaarsaaf dhalate jedhu.
  kun waan uummaan jibbu qofaa osoo hin taane waan ilmaan namaa hundi balaaleffatanidha.
  yoo ofduuba deebinee laalla ta’e TEEDIROOSIIN kan eegale SIRNA NAMA NYAATAA MINILIKITTI darbe. sana booda dabareen ILMAAN WARRA BULGUU lammii keenya nyaachaa turan, har’as ittuma jiru. yaa ilmaan oromoo tokko taatanii jirtu jabaadhaa, goota keessan JAWARIINIS jabaadhu jedhaanii
  bilisummaan kan uummata oromooti

 4. Lelimati tebilewu yefenaqelewu hizibi sewu mehonuni yesewu fituri yehonewu hulu ligenezibewu yigebali lezeega yemayasibi meri yale sewu issu bichawu bezichi alemi layi sifira indelelewu merimi hone temerimi merimi indiyawuqi yigebawali aliyami bemerina temeri mekaakeli metessasebu kelele meri bemaibeli mekakeli yetessanfefechi birushi mehonuni keressa issu demenefissi newu maleetinewu¡

 5. We people would not get a chance to read about master plan(but TPLF said people wrote) if there were not madia like this.
  we only stand for our gov’t to get rich and richer(there is no “gov’t for/by people” as presidant of USA Lincon said but THERE IS people for gov’t). We ETHIO ARE NOT INVOLVED IN POLITICS. WE DONT KNOW WHAT THE POLITICS BEHIND. open your eye look there is NO INDIGEOUNIOUS PEOPLE(Oromo) who used to live there(refer statistisc):they almost all are marginalised. you non-Oromo Do you think this is fair. Is this(mistheearing Oromo) what you want? so why you dont stop blaming Oromo for asking their right!!!?

 6. Dear Iddosa Mengistu,please open your mind to see the fact on the article i.e plenty of benefits the master plan has offered for oromya region and people.Think positive and be positive.ፕላኑ ካካተታቸው የልማት ዘርፎች መካከል አካባቢና አረንጓዴ ማዕቀፍ፣ ከተማና የከተማ ዙሪያ ግብርና፣ የኢንዱስትሪ ልማት፣ የማዕከላትና ገበያ ቦታዎች ዋና ዋና ግልጋሎቶች፣ ዋና ከተማ ማዕከል፣ ትራንስፖርት፣ የመንገድ መርበብ፣ የመኖሪያ ቤቶች፣ የቤቶችና የማኅበራዊ አገልግሎቶች፣ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች፣ ማኅበራዊ አገልግሎቶች፣ የሕንፃ ከፍታ፣ የታሪካዊ ግንባታዎችና ሥፍራዎች፣ ስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ የኢኮኖሚ ልማት ፕላን፣ የከተማ መዋቅርና ዕድገት፣ መሬት አጠቃቀም፣ መልካም አስተዳደርና የከተማ ፋይናንስ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ፣ የአካባቢ ልማት ፕላን፣ አቅም ግንባታ ይገኙበታል፡፡

 7. መሬት
  አጠቃቀም፣ መልካም አስተዳደርና የከተማ ፋይናንስ፣ የፍሳሽ
  ማስወገጃ፣ የአካባቢ ልማት ፕላን፣ አቅም ግንባታ
  ይገኙበታል፡፡ what is this means? Still now U r using our land as a garbage for removal of A/A’s toilet. Is that U who tell us how to use our land? Don’t we know it or U think we r ignorant? Idiot TPLF garbage!

Comments are closed.