Photo - Emperor Haile Selasie with BBC in1954
የመገንጠል ፖለቲካ፤ የንጉሱ መውደቅና የሀገሪቱ የኋሊዮሽ ጉዞ

(ነፃነት አካሉ) ስለ መንግስት ወይም ዲሞክራሲያዊነት ስናነሳ የሰዎች መብት መነሻችንና መድረሻ ካልሆነ ከንቱ ነው፡፡ የሰው.

Image - Afaan Oromo alphabet
አፋን ኦሮሞ ሁለተኛው የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዳይሆን ምን ያግደዋል?

(ቶለዋቅ ዋሪ) ከ25 ዓመታት በላይ እንደ ፈንጂ ሲፈራ የነበረው የኦሮሚያ ክልል ከፊንፊኔ ማግኘት ያለበት ህገ.

Map - Ethiopia, Oromia
የማንነት ተቋማትን በማፍረስ የሚገነባ ሀገራዊ አንድነት አይኖርም

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ሀገራችን ባላት ልዩና ህብረ ብሔራዊ አፈጣጠር ዓለምን ያስደመመ የመቻቻልና የአብሮነት ብህል ባዳበሩ.

Photo - Debretsion Gebremichael, during an interview with HornAffairs, June 3, 2017
የኢህአዴግ አመራር “የበላይነት” የሚባል የለም ብሎ ደምድሟል – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል [+Video]

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ የበላይነት የሚባለው ስሞታ <<ምክንያቱ ፖለቲካዊ [ስለሆነ] ምላሹም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ላልገባው በማብራራት፣.

Photo - Addis Ababa city
የዘዉጌ ዋልተኝነት (Ethnic Polarization) እና የኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ

(ይታገሱ ዘዉዱ) ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው ደስ በሎኛል፡፡ ለምን ቢባል.

Image - Three people jumping and sunset
የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ጭር ሲል አይወድም፡፡ የሚተነኳኮል ካገኘማ በምን እድሉ፡፡ አስኪቀዋወጡ ያራግበዋል፡፡ ምድርና ሰማዩ ሲደበላለቅ.

Photo - Oda tree
ውሃ ሲገደው ሽቅብም ይፈሳል

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ውሃ ሽቅብ አይፈስም ነው ተረቱ፡፡ ሀቅ ነው ውሃ ሽቅብ አይፈስም፡፡ ታዲያ ተፈጥሮ.

Photo - Addis Ababa city
የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ

[የፌዴራልና የኦሮሚያ መንግስት ቃልአቀባዮች ይህንን ሰነድ በድፍኑ አናውቀውም በማለት ለማረጋገጥ ያልፈቀዱ ቢሆንም፤ በሰነዱ ላይ ካለው.

Photo - Addis Ababa - a highway at sunrise
ሕገ-መንግስቱን በሚጥስ አዋጅ የኦሮሚያን “ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም” ማስከበር አይቻልም

ካለፈው ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ዙሪያ የተለያዩ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። “ማስተር ፕላን፡ የችግሩ መነሻ.

Map - Ethiopia, Oromia
የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ

(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 – የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ.