Photo - Ethiopian currency, one birr notes
የምንዛሬ ተመን ማስተካከያና ያለንበት አዙሪት

መነሻ ብሔራዊ ባንክ የምንዛሬ ተመኑን በ15 በመቶ አወረደ ዳራ የአለም ባንክ ባለፈው አመት ሚያዝያ ላይ.

Photo - Deputy PM delegation visits Ethiopian-Somali displaced people in Kolechi kebele
በም/ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ቆለቺ ቀበሌ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) በቆለቺ ጉብኝት ያደረገው ከፍተኛ የመንግስት  ልዑካን  ቡድን በኢ.ፈ.ዴሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ.

Photo - New TVT colleges in Filtu and Wardere, Ethiopian-Somali region
በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል የተገነቡ ስድስት ኮሌጆች ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅቱ ተጠናቀቋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል መንግስት በመደበው 6 መቶ ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 6 የቴክኒክ.

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ አቀባበል ተደረገላቸው

​(አብዲረዛቅ ኢልሚ ሸሪፍና አብዱረዛቅ ካፊ) (ጅግጅጋ – ጥቅምት 01, 2010) ከ9ኙ የኢ.ፈ.ዴ.ሪ. ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችን.

Image - Three people jumping and sunset
​የህዝብ ዓላማ፣ ባንዲራው፣ ደጋፊው ወይም አክሊሉ

(Betru Dibaba) ግለሰብ እንደሚሮጥ ሁሉ ህዝብ ይሮጣል። የህዝብ ሩጫ ለዓላማው ነው። አንድ ህዝብ ሲሮጥ ዓላማው.

Photo - Ethiopia, Ambo city protest - Oct 11, 2017
በኦሮሚያ – በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ተቃውሞ ተደረገ

(እሸቴ በቀለና ሸዋዬ ለገሠ – ጀርመን ራዲዮ) በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተደረጉ። የዓይን.

Photo - Ethiopian woman casting vote 2010
ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 2 | ያለፉ የምርጫ ተሞክሮዎችና ለኢህአዴግ ማሸነፍ ዋነኛ ምክንያቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ) 1. ምርጫ-97 ፡-የሀገራችን.

Photo - donation for IDPs, Kolechi, Babile, Ethiopian-Somali region
በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች በክልሉ ለጋሽ ድርጅቶችና በመንግስት የምግብ.

Photo - Ethio-Somali president public discussion
የኢትዮ-ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት በወቅታዊ ችግሮች ላይ ሕዝብ አወያዩ

(አብረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከተለያዩ ህብረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ተወያዩ።.

Photo - President Obama at Ethiopian National palace, women in traditional dress serving coffee
ለምን የቡና ዕረፍት አንለውም?

(ስንታየሁ ግርማ  – Sintayehu girma76 @gmail.com) የዕረፍት ሰዓታችን የሻይ ከሚባል የቡና ቢባል የተሻለ ነው፡፡ ምክንያቶቹም፡- 1..