ከድሮ ጀምሮ ‹‹ትግሬ›› ስንላችሁ ነበርና እንቀጥልበታልን ማለት ድሮ ‹‹ጋ*›› ስንላችሁ ስለነበረ አሁንም ‹‹ጋ*›› እንላችኋለን ማለት ነው

(አስፋው ገዳሙ) ድሮ የሰው ልጅ ‹‹ባርያ›› ተብሎ እንደ እቃ ይሸጥ ይለወጥ ስለነበረ ዛሬም መሸጥ መለወጥ.

አጀንዳ ኤርትራ | ላለፈው ክረምት ቤት አይሠራም!

በዚህ ፅሑፍ ከህወሓት ተገንጥሎ በወጣው የአመራር ቡድን ሲቀነቀን የነበረውና በገብሩ አስራት መሪነት ጫፍ የደረሰ የሚመስለው.

ምርጫ 97 ነፃ ነበር ከአሁኑ ይሻላል የሚለው ተቀባይነት የለውም – ፕ/ር መርጋ በቃና

Highlights:- * ምርጫ 97 ሲቪክ ማህበራት ሥነ ዜጋን ለማስተማር በሚል በሰፊው ገብተውበት ነበር፡፡ ነገር ግን.

የፀረ ብዙሕነት አክቲቪስቶች ታክቲካዊ አጀንዳ

(አሉላ ሰለሙን) ጃዋር መሐመድ ከጥንታዊት ኢትዮጵያ የጸረ ብዙሕነት ፖለቲካል አክቲቪዝም (ancient Ethiopian anti-diversity political activism).

አክራሪነትንና ጽንፈኝነትን የምንፈርጀው ከሕገ-መንግሥቱ ተነስተን ነው

(እውነቱ ብላታ ደበላ – የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት ሚኒስትር ደኤታ) [የዚህን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል እዚህ፤.

መንግሥት በሃይማኖት ተቋማት ካድሬዎችን የሚያስመርጥበት ምክንያት የለውም

(እውነቱ ብላታ ደበላ – የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት ሚኒስትር ደኤታ) [የዚህን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል እዚህ.

ያለ ፍላጎታችን ብሔር የተጫነብን ኢትዮዽያውያን አለን

(አቤንኤዘር ቢ. ይስኃቅ) ኢህአዴግ ካመጣው ነገር አንዱ መታወቂያ ላይ ብሔርን ማስሞላት ነው። ነገር ግን እንደ.

ሕገ-መንግስት እንዲያከብሩ ሲመከሩ – በሃይማኖታችን ጣልቃ ተገባ ይላሉ

(እውነቱ ብላታ ደበላ – የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት ሚኒስትር ደኤታ) ሃይማኖት በመሠረቱ የሠላም ምንጭ መሆኑ.

ያለፈው እንዳይመለስ፣ የተገነባው እንዳይፈርስ – ብዝሃነት!

(እውነቱ ብላታ –  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ) የህብረ-ብሔራዊነት ዋነኛ መገለጫ ከሆኑ አበይት ጉዳዮች.

በረከት ስምዖን በባህርዳር የፍትህና ጸጥታ ዘርፍ ስልጠና እየመሩ ነው

በኢትዮጵያ እየተፈጠረ የመጣውን በመረጃ የዳበረ ህብረተሰብ ለመምራት በእውቀትና ክህሎት የበለጸገ አመራር በዘላቂነት ማፍራት ወሳኝ መሆኑን.