ቡልቻ ደመቅሳ፡- ‹አንድነት› ፓርቲ የገዢዎች ልጆች ናቸው

* ዶ/ር ነጋሶ….. <አማራም ቢሆኑ ውስጡ ገብቼ አንድነትን አጠናክራለው> የሚል አቋም አላቸው። * አፄ ኃይለስላሴ.

‹አንድነት› ፓርቲ- ‘ሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት’ ንቅናቄ አወጀ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ዛሬ ሰኔ 13/2005 በጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሳወቀው ለ3 ወራት የሚዘልቅ.

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታ 34 ከመቶ ደርሷል

(ጥላሁን ካሳ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ዋና ስራዎች ክረምቱ ከመጠናከሩ በፊት ለማጠናቀቅ.

ቤኒሻንጉል:- 28 ሀላፊዎች ዜጎችን በማፈናቀል ተጠርጥረው ታሠሩ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ያሶ ወረዳ የሚኖሩ የአማራ ብሄረሰብ ተወላጆችን ያለአግባብ አፈናቅለዋል ተብለው የተጠረጠሩ.

ቤኒሻንጉል:- በዜጎች መፈናቀል ሳቢያ የም/ቤት አባላት ታሠሩ

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሽ ዞን በዜጎች መፈናቀል እጃቸው አለበት የተባሉ ኃላፊዎች ያለመከሰስ መብት መነሳቱን ፋና እና.

ፌዴሬሽን፡- ለዋልያዎች መቀጣት መንስኤው ‹ዝንጋታ› ነው

(ሰይፉ አለምሰገድ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምንያህል ተሾመ ሁለት ቢጫ ካርድ አይቶ ሳለ ሰኔ 1/2005.

ስለሕዳሴ ግድብ፡- የ‹አንድነት› ፓርቲ መግለጫ [ሙሉ ቃል]

ባለፈው ዓርብ ‹አንድነት› ፓርቲ ስለሕዳሴ ግድብ የሰጠውን መግለጫ አስመልክቶ ኢቲቪ ያተመውን ዜና እዚህ ብሎግ ላይ.

ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር አለፈች

ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር አለፈች፡፡ የሀገር ውስጥ ሚዲያ እንደሚከተለው ዘግቦታል፡፡ ********* ፋና ለብራዚሉ.

ኢሕአፓ፡- መንግሥት በህዳሴ ግድብ ሰበብ ‘ግብጽን እየተነኮሰ’ ነው

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሰኔ 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የወያኔ አገዛዝ ሕዝብን ለጦርነት፤ ሀገርን.

ሰማያዊ ፓርቲ:- ግድቡ ‘ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ’ ነው

በመሠረቱ በአባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው ግድብ ከሐገራዊ ጠቀሜታው ይልቅ የገዥውን ፓርቲ የስልጣን እድሜ ለማራዘም የታለመና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ መሆኑን ፓርቲያችን ይገነዘባል፡፡ የግድቡ ሥራ የገዥውን ፓርቲ የተለየ አሣቢነትና ተቆርቋሪነት የሚያሳይ አድርጎ ለማቅረብ የሚደረገው ልፈፋ ከተራ ጩኸት በዘለለ የዜጎችን ልብ የሚያማልል አይደለም፡፡