ልማታዊ መንግስት ፓርቲዎችን አዳክሞ “ተወዳዳሪ ጠፋ” ማለት ልማዱ ነው

(ሙሼ ሰሙ – የኢዴፓ ፕሬዚደንት) “ምርጫዎች ቀን ቆጥረው ይመጣሉ፤ ውጤቱን እንዲለውጡ ግን አንፈልግም” ሶሻሊስቶች ለህዝብ.

መጅሊሱ እንዴት ሰነበተ? (Teshome Kemal)

መጅሊሱ በአዲስ መልክ ከተመረጠ ጥቂት ወራትን አስቆጥሯል፡፡ መጅሊሱ ሕዝበ ሙስሊሙን እንዲያገለግል፣ እንዲያረጋጋ፣ ወደተሻለ አቅጣጫም እንዲመራ፣.

Nile | ዶ/ር መረራ:- በሳዑዲ መንግሥት የተሰጠው ማስተባበያ «ጨዋታ» ነው

ኢትዮጵያን ወደ ህዳሴ ያሸጋግሯታል በሚል የኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝብ ከፍተኛ ተስፋ ከጣሉባቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች ታላቁ የህዳሴ.

Special Edition | Post-Meles Zenawi 2012

Special edition| Post-Meles 2012 Collection of exclusive interviews, opinion pieces and news digests covering the.

የዲያስፖራ “ኣርበኞች” [Amharic]

ብዙ ጊዜና ገንዘብ ኣውጥቼ ሰራሁት ያለውንና “ፌዝ-ራሊዝም” ብሎ የሰየመውን ፊልም በኢሳት ቴሌቪዥን ጋብዞን ነበር፡፡ የትግራይ ተወላጆች የሆኑና በተለያዩ የፌዴራል መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት ያሉ ሃላፊዎችን (ተጋሩ ያልሆኑትንም እየጨመረ) ስምና ምስል ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በመቅዳት ያሳየው ይሄ “የምርምር ግኝት” ማጠቃለያው ‘ኢትዮጵያ ውስጥ ፌዴራሊዝም የለም ፌዝ-ራሊዝም ነው ምክንያቱም ስልጣኑን የያዙት “ትግሬዎች” ናቸው የሚል ነው፡፡ በርግጥ እነ ታማኝ ስለ ፌዴራሊዝም ማውራት መጀመራቸው በራሱ ትልቅ ለውጥ ቢሆንም ፅንሰ ሃሳቡ የገባው ኣልመሰለኝም፡፡

የኣቶ መለስ እረፍትና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

ኣቶ መለስ ከሞቱ ኣራት ወር ሆኗቸዋል፡፡ የኣቶ መለስን እረፍት ተከትሎ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የታየው ለውጥና የኣቶ.

Sendek | ከፒቲሽኑ ጀርባ ያለው ፖለቲካ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በ2005 በመላ አገሪቱ የአካባቢና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ቤቶች.

Sendek | ኢህአዴግ – ከአብዮታዊ ዲሞክራሲ እስከ መለስ ራዕይ

(በዘሪሁን ሙሊጌታ) አቶ መለስ በሞት ከተለዩን ከሁለት ወራት በላይ ሆናቸው። ኢህአዴግ አቶ መለስን በአቶ ኃይለማርያም.

Sendek| ካሮታዊው የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ዕድገት [Amharic]

(በኤፍሬም ብርሀኑ) ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ ሰሞኑን በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ራድዮና ቴልቪዢን ድርጅት የከፍተኛ ትምህርት ምሩቋን.

Sendek | ታላቁ የህዳሴ ግድብና የግብፅ ስጋቶች [Amharic]

(በፀጋው መላኩ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚል ስያሜ ኢትዮጵያ በአባይ ላይ በአፍሪካ ትልቁን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ.