Category Archives: interview

ብአዴን የወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ጉዳይ እንደሆነ በሙሉ ድምፅ ወስኗል – አለምነው መኮንን

የብአዴን ፅህፈት ቤት ሀላፊ እና የብአዴን/ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ አቶ አለምነው መኮንን ከጋዜጠኛ ተስፋይ ሃይሉ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም። ወይን፡- በትግራይ እና በአማራ ህዝቦች የነበረውና ያለው ግንኙነት እንዴት ይገልፁታል? ኣቶ አለምነው፡- አገራችን የብዙ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ሃገር ነች። የትግራይና የአማራ ክልል ህዝቦች ደግሞ በኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ውስጥ የየራሳቸው ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ፣ … Continue reading ብአዴን የወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ጉዳይ እንደሆነ በሙሉ ድምፅ ወስኗል – አለምነው መኮንን

“በጣም የከፋውና አስቀያሚው ነገር የተጀመረው ቅማንት ላይ ነው” – አዲሱ ለገሰ

የብአዴን መስራች ታጋይ አዲሱ ለገሰ ከጋዜጠኛ አባዲ ገ/ስላሴ እና ሃይላይ ተኽላይ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም፡፡ ከኢህዴን ብአዴን መስራች ታጋዮች አንዱ የሆኑት አዲሱ ለገሰ፤ የትጥቅ ትግሉ ካበቃና ደርግ ከተደመሰሰም በኋላ የብአዴን ሊቀ መምበር፣ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር፣ የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር፣ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስተር፣ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር፣ የፌደራል መለስ አካዳሚ ስልጠና ማእከል ዋና … Continue reading “በጣም የከፋውና አስቀያሚው ነገር የተጀመረው ቅማንት ላይ ነው” – አዲሱ ለገሰ

«ህዝቡ አዕምሮውን እየሰለቡ ሌላ ነገር እንዳያስብ የሚያደርጉት የራሱ ልጆች ናቸው» አቦይ ስብሃት ነጋ

Highlights:- * ‹‹በእኔ ግምት በዝግጅት ደረጃ እንጂ የተሰራ ነገር የለም ነው የምለው፡፡ ድክመቶቻችንን የመለየት ስራ ተሰራ እንጂ ለማስወገድ የተጀመረ ስራ የለም፡፡ ዝግጅት እንዳለ ግን እገነዘባለሁ፡፡ ለማስወገድ የተሰራ ነገር ግን የለም፡፡›› * ‹‹እኔ የምጠይቀው የህዝቡን ትዕግስት ነው። ኢህአዴግም ጊዜ ሳያጠፋ ችግሮቹን እየበጣጠሰ መሄድ አለበት።  በሁለት አመት እና በሶስት አመትም የሚያልቅ አይመስለኝም፡፡›› * ‹‹ለእኔ ብሄራዊ መግባባት ያለ … Continue reading «ህዝቡ አዕምሮውን እየሰለቡ ሌላ ነገር እንዳያስብ የሚያደርጉት የራሱ ልጆች ናቸው» አቦይ ስብሃት ነጋ

ም/ጠ/ሚ ደብረጺዮን – የብሔር የበላይነት ስለሚባለውና በጎንደር ስለተከሰተው መፈናቀል [Video]

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ክላስተር አስተባባሪ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ባለፈው አርብ ነሐሴ 27/2008 ለኦንላይን ሚዲያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በጋዜጣዊ መግለጫው ከዳሰሷቸው በርካታ ጉዳዮች መሀል፡- * በጎንደር መተማ-ዮሐንስ አካባቢ ስለተከሰተው መፈናቀል እና ስለአካባቢው ፀጥታ * ‹‹የአንድ ብሔር የበላይነት›› የሚባለውን አስመልከቶ የሰጡትን ማብራሪያዎች ቪዲዮ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ (ለድምጽ ጥራት ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡) —— Watch the video *************

ሌ/ጄ ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ለሶሻል ሚዲያ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሾች [Video]

ሌፍተናንት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ‹‹የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች›› በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጽሑፍ፤ የሀገሪቱ እና የኢሕአዴግን ያለፉት ሁለት አሰርት ዓመታት ጉዞ በወፍ በረር ከቃኙ በኋላ፤ አሁን ሀገሪቱ ለገባችበት የፖለቲካ ቀውስና አደጋዎች የመፍትሔ ሀሳብ ይሆናል ያሉትን ማቅረባቸውና ፖለቲካዊ መፍትሔዎችን ለማስፈፀምም ‹‹በሀገራችን ካሉት የተለያዩ ፖለቲካዊ ፓርቲዎች ተስማምተው የሚቋቋሙት ይህንን ሂደት የሚመራ መዋቅር መፈጠር አለበት›› … Continue reading ሌ/ጄ ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ለሶሻል ሚዲያ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሾች [Video]

“መብቱን የማይጠይቅ ተማሪ ለመፍጠር አይደለም የታገልነው” ፍቃዱ ተሰማ – የኦሮሚያና የኦህዴድ አመራር

ባለፉት ወራት በኦሮሚያ በተከሰተው ተቃውሞ የደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት እየተጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ጉዳይ ቢሮ ሀላፊና እና የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የፍቃዱ ተሰማ በተለይ ለHornAffairs ኦሮምኛ በሰጡት ቃለ-መጠይቅ ገለጹ፡፡ ‹‹የሞቱትን፤ የቆሰሉትን፤ ሆስፒታል ከገቡ የሞቱትንም ሆነ በጥቅሉ የክልሉ መንግስት እያጣራ ይገኛል፡፡ ይሀ ተጣርቶ ሲያልቅ የክልሉ መንግስት አስፈላጊ በሆነ አካል የምንገልጽ ይሆናል›› ብለዋል አቶ ፍቃዱ፡፡ በቃለምልልሱ … Continue reading “መብቱን የማይጠይቅ ተማሪ ለመፍጠር አይደለም የታገልነው” ፍቃዱ ተሰማ – የኦሮሚያና የኦህዴድ አመራር

አባይ ፀሐዬ፡- “የኦሮሞ ሕዝብ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው ያውቃል” [ጽሑፍና ቪዲዮ]

በሚኒስተር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አባይ ፀሐዬ ባለፉት ሳምንታት በማስተር ሰበብ በኦሮሚያ ከተከሰተው ተቃውሞ በተያያዘ አንዳንድ አካላት በትግራይና በህወሓት ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ የሚያደርጉት አጀንዳ ለማስቀየስ ነው አሉ፡፡ የህወሓት መስራች እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሆነት አባይ ፀሐዬ ይሄን የገለጹት በተለይ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስተያየት ነው፡፡ ከሰሞኑ የዲያስፖራው ሚዲያ ኦ.ኤም.ኤን የእሳቸውን ድምጽ የተቆራረጠ ቅጂ … Continue reading አባይ ፀሐዬ፡- “የኦሮሞ ሕዝብ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው ያውቃል” [ጽሑፍና ቪዲዮ]

ዶ/ር ነጋሶ:- “በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ስንመክር፣ ማስተር ፕላን ብሎ ታምራት ላይኔ አንድ ሀሳብ አመጣ”

(አለማየሁ አንበሴ – አዲስ አድማስ) አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ስለሚኖሩ ግንኙነቶች፣ኦሮሚያ እንዴት ከአዲስ አበባ ልዩ ተጠቃሚ ትሁን እንደተባለ፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ከተሞች ድንበር መካለል ውሳኔናለምን ተግባራዊ እንዳልተደረገ፣ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ ለውይይት ቀርቦ ስለነበረው የአዲስ … Continue reading ዶ/ር ነጋሶ:- “በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ስንመክር፣ ማስተር ፕላን ብሎ ታምራት ላይኔ አንድ ሀሳብ አመጣ”

[Audio] ሚ/ር ጌታቸው ረዳ:- በተቃውሞና በሁከት የተሳተፉ ሁሉ በውጭ ሀይሎች ተገፍተው የገቡ ናቸው ማለት አይቻልም።

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የሰጡት ፕሬስ ኮንፈረንስ የድምጽ ቅጂ አትመናል፡፡ በፕሬስ ኮንፍረንሱ ወቅት በሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ እና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች እንዲሁም በአማራ ክልል አካባቢ ስላለው ሁኔታ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፤ በኦሮሚያ ክልል ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ከተናገሯቸው ነጥቦች ጥቂቱን እነሆ፡- *በተቃውሞና ተከትሎ በመጣው ሁከት የተሳተፉ ሁሉ በውጭ ሀይሎች ተገፍተው … Continue reading [Audio] ሚ/ር ጌታቸው ረዳ:- በተቃውሞና በሁከት የተሳተፉ ሁሉ በውጭ ሀይሎች ተገፍተው የገቡ ናቸው ማለት አይቻልም።

በቀለ ገርባ – ‘የአዲስ አበባ መሬት በማለቁ ወደ ኦሮሚያ መሬት እጃቸውን መዘርጋት ጀመሩ’

የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላንን በተመለከተ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያለውን ዝርዝር አቋም በተመለከተ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን አዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በፅ/ቤታቸው ተገኝቶ አነጋግሯቸዋል፡፡ መንግሥት ማስተርፕላኑ ከተሞችን በመሰረተ ልማት በማስተሳሰር እድገትን ለማምጣት ከፍተኛ ጥቅም አለው ይላል፡፡ ፓርቲያችሁ ደግሞ ማስተር ፕላኑን አልቀበልም ብሏል፡፡ በምን ምክንያት ነው የማትቀበሉት? እኛ … Continue reading በቀለ ገርባ – ‘የአዲስ አበባ መሬት በማለቁ ወደ ኦሮሚያ መሬት እጃቸውን መዘርጋት ጀመሩ’