አባይ ፀሐዬ፡- “የኦሮሞ ሕዝብ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው ያውቃል” [ጽሑፍና ቪዲዮ]

በሚኒስተር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አባይ ፀሐዬ ባለፉት ሳምንታት በማስተር ሰበብ በኦሮሚያ.

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማቋረጥ ስህተትን እንደ መሳሳት ነው

ከሁለት ሳምንት በፊት “ማስተር ፕላን፦ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡.

ዶ/ር ነጋሶ:- “በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ስንመክር፣ ማስተር ፕላን ብሎ ታምራት ላይኔ አንድ ሀሳብ አመጣ”

(አለማየሁ አንበሴ – አዲስ አድማስ) አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤.

ማስተር ፕላን፦ የችግሩ መነሻና መጨረሻ

ወዳጄ አርዓያ ጌታቸው “የሁከቱ መንስዔ…” በሚል የፃፈውን አነበብኩት፡፡ የችግሩን መንስኤ እና መፍትሄ ለማሳየት ያደረገውን ሙከራ.

የሁከቱ መንስኤ – ማስተር ፕላኑ? ጸረ ሰላም ኃይሎች? ወይስ…?

አምስትም ሰው ይሙት አስር አሊያም 50 ይሁን 60 ባሳላፍናቸው ሳምንታት በኦሮሚያ ከተሞች በተነሳው ሁከት ህይወታቸውን.

Map - major Ethiopian cities
የኦሮሚያ ጉዳይ ያሳስበናል!

ሰሞኑን በኦሮሚያ ከተሞች የተካሔዱ ተቃውሞዎች ብዙ ነገሮችን እንድናስብ ያደረጉ ነበሩ፡፡ እንቅስቃሴው የብዙ እናቶችን ቅስም የሰበረ.

ወሊሶ – ከሰላም ወደ ሱናሚ

ስዩም ተሾመ (MBA) የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን እንደ ኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን በሀገር-አቀፍ ደረጃ አንፃራዊ.

[Audio] ሚ/ር ጌታቸው ረዳ:- በተቃውሞና በሁከት የተሳተፉ ሁሉ በውጭ ሀይሎች ተገፍተው የገቡ ናቸው ማለት አይቻልም።

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የሰጡት ፕሬስ ኮንፈረንስ የድምጽ ቅጂ አትመናል፡፡.

በቀለ ገርባ – ‘የአዲስ አበባ መሬት በማለቁ ወደ ኦሮሚያ መሬት እጃቸውን መዘርጋት ጀመሩ’

የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላንን በተመለከተ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያለውን ዝርዝር.

የአዲስ አበባ – ፊንፊኔ ዙሪያ እቅድን መቃወም ለምን?

(አዲስ – ከድሬዳዋ) ድሮ ድሮ የአዲስአበባ ዙሪያ ገበሬዎች ራሳቸው መሬታቸውን እየሸጡ ነበር ከተማ የሚስፋፋው፡፡ ከ15.