Ethiopia, Semayawi party official, Brhanu Tekleyared
ሰማያዊ ፓርቲ፡- የአንድነት አመራሮች ‘በእናንተ ምክንያት መታሰር አንፈልግም ሂዱ’ አሉን

አቶ ዳዊት አስራደ የሚባል የአንድነት ስራ አስፈፃሚ “አንድ ሰው የኢሕአዲግ ቲሸርት አድርጎ ቢመጣ ታባርረዋለህ ወይ?”.

አንድነት ፓርቲ፡- ሰማያዊ ፓርቲ የልጆች ክበብ ነው-በሰልፋቸው 114 ሰው አልተገኘም

ሰማያዊ ፓርቲ 114 አባላት አሉት ወይ የሚለው ላይ ጥርጣሬ አለኝ፡፡ ፓርቲ አይደለም እኮ! ትናንሽ ልጆች.

የዲሞክራሲ አመለካከታችን ሲቃኝ – የገባው፣ ያልገባው፣ ግራየገባው እና ግራ የሚያጋባው

(Tazabi) የሀገራችን ከድህነት መውጣት ፣በእድገት ጎዳና ውስጥ ገብታ የብዙ ዜጎችዎን ጥያቄ እና ፍላጎትን ማሟላት የሁሉምኢትዮጵያዊ.

Photo - frm. Ethiopian President Negasso Gidada
ዶ/ር ነጋሶ:- ወደድንም፣ ጠላንም ገና ያልተፈታ የብሔርተኝነት ጥያቄ አለ።

(በፍሬው አበበ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት እንዲሁም የኦህዴድ ሥራ አስፈፃሚ አባል ነበሩ። ከመንግሥታዊ.

INSA በአፋርኛ የሰየመውን "ዳጉ" ቴክኖሎጂ ሊተገብር ነው

ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት የሚሰነዘሩባትን የሳይበር ጥቃቶች የመመከት አቅሟ በአስተማማኝ ሁኔታ እየዳበረ መምጣቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት.

Video | “ሶሻል ሚዲያና የፕሬስ ነፃነት” – በዳንኤል ብርሃነ

ዓለም ዐቀፍ የፕሬስ ቀንን በማስመልከት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሚያዝያ 25/2006 በግዮን ሆቴል በተካሄደው ስብሰባ.

Audio | በኦሮሞ ተማሪዎች ስለተካሄዱት ተቃውሞዎች የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘገባ

በአዲስ አበባና በዙሪያው የሚገኘውን የኦሮሚያ ልዩ ዞንን በልማት ለማስተሳሰር የተነደፈውን የተቀናጀ የልማት ማስተር ፕላን በተያያዘ፤.

Dire Dawa University gate
የሶማሌ ክልል ሚሊሻ በድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ባንዲራ ተከለ

የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ የሶማሌ ክልል መስተዳድር የባለቤትነት ጥያቄ ተነስቶበት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በሚሊሻ ተቆጣጥሮት የነበረ ሲሆን፤.

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ:- “የአዲስ አበባና የኦሮምያ ጉዳይ በሁከት አይፈታም”

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የአዲስ አበባ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ በሚሆንበት ጉዳይ ላይ ውይይት እየተካሄደ ባለበት በአሁኑ.

በኦሮሚያ ክልል በዩንቨርስቲዎች ስለተከሰቱት ግጭቶች ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ

ከመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ ዩንቨርስቲዎች በተፈጠረ ግርግር በህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት.