Category: Corruption cases
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ሲፈለጉ የነበሩት የናዝሬት ጉሙሩክ የህግ ማስከበር ኃላፊ አቶ ተመሰገን ጉልላት በቁጥጥር.
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉመሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ ባለቤት.
በፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ገብረጊዮርጊስ መኖሪያ ቤት ዉስጥ 200ሺ የኢትዮጵያ ብር፤ በኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ 700ሺ የሚጠጋ 26ሺ ዩሮ፤ ፓዉንድና ሀገራቸው የማይታወቁ የገንዘብ ኖቶች፤ በለገዳዲና ለገጣፎ የሚገኙ የቦታ ካርታና ፕላን እንዲሁም የተለያዩ ሰነዶች መገኘታቸውን ፖሊስ አስታዉቋል፡፡
የፌዴራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታ.
ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና ኮሚሽን የተሰጠ የዜና መግለጫ በዛሬው እለት.
ኅብረተሰቡ የሙሰና ወንጀሎች ሲፈፀሙ ሲያይ ወይም ሲጠረጥር በፍጥነት የሚያጋልጥበት የዜጎች ረቂቅ ቻርተር መዘጋጀቱን የፌዴራል የሥነምግባርና.
(አዲስ ዘመን) የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የኢፌዴሪ ምክር ቤት ያፀደቀውን በጀት፣ የፋይናንስ አስተዳደር ሕግ እንዲሁም ደንብና.