Author: Curated Content

Content gathered and compiled from online and offline media by Hornaffairs staff based on relevance and interest to the Horn of Africa.

በረከት ስምዖን በባህርዳር የፍትህና ጸጥታ ዘርፍ ስልጠና እየመሩ ነው

በኢትዮጵያ እየተፈጠረ የመጣውን በመረጃ የዳበረ ህብረተሰብ ለመምራት በእውቀትና ክህሎት የበለጸገ አመራር በዘላቂነት ማፍራት ወሳኝ መሆኑን.

ለግድቡ የገቢ ማሰባሰቢያ በዋለው የጽሁፍ መልእክት18 እድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

(ለምለም መንግሥቱ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈትቤት ለታላቁ የኢትዮጵያ.

“በሂደት ግብፆች አደብ እየገዙ መሄዳቸው አይቀርም” | የጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ቃለ-ምልልስ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲስ ዓመትን በማስመልከት ከአዲስ ዘመን ጋር ያደረጉትን ቃል ምልልስ። አዲስ.

የመንግሥት ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ሰኞ ይጀመራል

የፌዴራልና የአዲስ አበባ ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሙከራ ስምሪት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር የፐብሊክ ሰርቪስ.

ETV እንዴት ተሰናበተን? EBCን እንዴት እንቀበለው?

(በቴዎድሮስ ገ/ዓምላክ) እ.ኤ.አ በ1964 ዓ.ም የመጀመርያውን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሊያበስረን የተበሰረው ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ –.

የኢህአዴግ ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ

የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጷጉሜ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው.

የአማራ ክልላዊ መንግስት ለ2,094 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የአማራ ክልላዊ መንግስት የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ ለሁለት ሺህ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ.

ብሔራዊ ቤተ መንግሥት ወደ ሌላ ሥፍራ እንዲዛወር ተወሰነ

(በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንቶች መቀመጫ ሆኖ ሲያገለግል የቆየው የኢዮቤልዩ (ብሔራዊ) ቤተ መንግሥት ሙዚየም እንዲሆን፣ ከስድስት.

ኢትዮጵያ የሳተላይት ባለቤት የሚያደርጋትን ስምምነት ተፈራረመች

(ሃብታሙ ድረስ) ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ከ20 እስከ 25 ኪ.ግ ክብደት ያለው መካከከለኛ ሳተላይት ባለቤት.

ሙሼ ሰሙ:- ‹‹መጪው ምርጫ ትርጉም ያለው ነገር ይገኝበታል ብዬ አላስብም››

የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)ን ከመሰረቱት አንጋፋ ፖለቲከኞች አንዱ የነበሩት አቶ ሙሼ ሰሙ ባለፈው ሳምንት ከፖለቲካ.