Author: Curated Content

Content gathered and compiled from online and offline media by Hornaffairs staff based on relevance and interest to the Horn of Africa.

አንድነትና መድረክ ተለያዩ

(ነአምን አሸናፊ) ላለፉት ስድስት ዓመታት ገደማ ያህል በጋራ ለመሥራት ተስማምተው የተቃውሞ ጐራው ላይ በጋራ ሲሠሩ.

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – "ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው"

Highlights:- * የምርጫ ጉዳይ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ ነው ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳን አንስማማም ?.

ምርጫ 97 ነፃ ነበር ከአሁኑ ይሻላል የሚለው ተቀባይነት የለውም – ፕ/ር መርጋ በቃና

Highlights:- * ምርጫ 97 ሲቪክ ማህበራት ሥነ ዜጋን ለማስተማር በሚል በሰፊው ገብተውበት ነበር፡፡ ነገር ግን.

ባህር ማዶ የሸፈተው ልባችን በሀገር ያሉ ዕድሎችን ያስተውል (ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር)

ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተላከ መግለጫለሥራ ፍለጋ ባህር ማዶ የሸፈተው ልባችን በሀገር ውስጥ የተፈጠሩ የስራ.

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በጋራ ግድብ ለመገንባት ተስማሙ፡፡

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በዳዋ ወንዝ ላይ ሁለንተናዊ ግልጋሎት የሚሰጥ ግድብ እና የኤሌክትሪክ ሃይል የሚያመነጭ ግድብ.

ዶ/ር መረራ ጉዲና፡- ኢሳት ጠመንጃ የለውም፣ የትጥቅ ትግልም እያካሄደ አይደለም

የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ “በውጭ ያሉ.

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዲሲፕሊን ግድፈት ተቀጡ

(ፋኑኤል ክንፉ) የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሆኑት በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ላይ.

የሽዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታና ሌሎች 8 ተጠርጣሪዎች በይፋ ክስ ተመሰረተባቸው

– አብርሃ ደስታ የሁለት ድርጅቶች አባል ነው የሚል ክስ ተመስርቶበታል – ወደ አዲስ አበባ ማረሚያ.

ኢ-ተቋማዊ፣ ኢ-ደንባዊ ተፅዕኖ ተደርጎብኛል – ኢ/ር ግዛቸው ሺፈራው (የአንድነት የቀድሞ ሊቀመንበር)

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር የነበሩትና በታህሳስ ወር 2006 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት.

መግለጫ – አንድነት ውስጣዊ የዴሞክራሲ ባህል ያለው ፓርቲ ነው!

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ በአሁኑ ሰዓት ከመቼም.