All posts by Daniel Berhane

Daniel Berhane

[Video]ም/ጠ/ሚ ደብረጺዮን – ወቅቱ ያናግራል፣ ‘ለምን ዓላማ ተናገሩ’ ወደሚል መሄዱ አይጠቅምም

ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚሰነዘሩ ሀሳቦችን በይዘታቸው በመመዘን ጠቃሚውን መውሰድ እንጂ ለምን ተባለ ወደሚለው መሄድ አይጠቅምም፤ ብለዋል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ክላስተር አስተባባሪ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፡፡ ዶ/ር ደብረጺዮን ይህንን የተናገሩት ባለፈው ነሐሴ 27/2008 ለኦንላይን ሚዲያዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነበር፡፡ የቀድሞ የህወሓት ነባር አመራሮች (እነጄ/ል ጻድቃንና ጄ/ል አበበ) ከቅርብ ግዜ ወዲህ በስፋት ትችቶችን እየሰነዘሩ ስለመሆኑ በተጠየቁበት ወቅት … Continue reading [Video]ም/ጠ/ሚ ደብረጺዮን – ወቅቱ ያናግራል፣ ‘ለምን ዓላማ ተናገሩ’ ወደሚል መሄዱ አይጠቅምም

ሌ/ጄ ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ለሶሻል ሚዲያ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሾች [Video]

ሌፍተናንት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ‹‹የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች›› በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጽሑፍ፤ የሀገሪቱ እና የኢሕአዴግን ያለፉት ሁለት አሰርት ዓመታት ጉዞ በወፍ በረር ከቃኙ በኋላ፤ አሁን ሀገሪቱ ለገባችበት የፖለቲካ ቀውስና አደጋዎች የመፍትሔ ሀሳብ ይሆናል ያሉትን ማቅረባቸውና ፖለቲካዊ መፍትሔዎችን ለማስፈፀምም ‹‹በሀገራችን ካሉት የተለያዩ ፖለቲካዊ ፓርቲዎች ተስማምተው የሚቋቋሙት ይህንን ሂደት የሚመራ መዋቅር መፈጠር አለበት›› … Continue reading ሌ/ጄ ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ለሶሻል ሚዲያ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሾች [Video]

አባይ ፀሐዬ፡- “የኦሮሞ ሕዝብ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው ያውቃል” [ጽሑፍና ቪዲዮ]

በሚኒስተር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አባይ ፀሐዬ ባለፉት ሳምንታት በማስተር ሰበብ በኦሮሚያ ከተከሰተው ተቃውሞ በተያያዘ አንዳንድ አካላት በትግራይና በህወሓት ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ የሚያደርጉት አጀንዳ ለማስቀየስ ነው አሉ፡፡ የህወሓት መስራች እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሆነት አባይ ፀሐዬ ይሄን የገለጹት በተለይ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስተያየት ነው፡፡ ከሰሞኑ የዲያስፖራው ሚዲያ ኦ.ኤም.ኤን የእሳቸውን ድምጽ የተቆራረጠ ቅጂ … Continue reading አባይ ፀሐዬ፡- “የኦሮሞ ሕዝብ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው ያውቃል” [ጽሑፍና ቪዲዮ]

ሚ/ር ጌታቸዉ ረዳ:- ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ ችግር የለም

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ጌታቸዉ ረዳ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዜጎችን ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ ችግር የለም አሉ። በኤልኒኖ ምክንያት በተፈጠረው ድርቁ ምክንያት ከመንግሥት አቅም በላይ ወደሚሆንበት ደረጃ ላይ አለመድረሱን እና የኢትዮጵያ መንግሥት አንድም ሰዉ በድርቁ ምክንያት እንዳይሞት ሰፊ ሥራዎችን ሲያከናዉን መቆየቱን እና ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ እስካሁን 6 ቢሊዮን ብር … Continue reading ሚ/ር ጌታቸዉ ረዳ:- ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ ችግር የለም

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

በ10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የተመረጡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ፣ የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ደኢህዴን 1 ጓድ ኃ/ማርያም ደሳለኝ 2 ጓድ ሽፈራው ሽጉጤ 3 ጓድ ደሴ ዳልኬ 4 ጓድ ተስፋዬ በልጅጌ 5 ጓድ ሲራጅ ፈጌሳ 6 ጓድ ሬድዋን ሁሴን 7 ጓድ መኩሪያ ኃይሌ 8 ጓድ መለሰ ዓለሙ 9 ጓድ ተ/ወልድ አጥናፉ ኦህዴድ … Continue reading የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

ሲኖዶስ፡- ሟቾቹ ጀግኖች እንጂ ተጎጂዎች አይደሉም፣ የሰማዕትነት ክብር ይሰጣቸዋል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን ሲኖዶስ ዛሬ ሚያዝያ 13/2007 ባወጣው ባለ9 ነጥብ መግለጫ፡- በሊቢያ ውስጥ በተደረገው አሰቃቂ ድርጊት ቤተ ክርስቲያንኒቱ እጅግ ያዘነች መሆኗን ገልጾ በዚህ ግድያ ውስጥ ግን ሟቾቹ ሰማዕት በመሆን የተጠቀሙ ጀግኖች እንጂ ተጐጂዎች እንዳልሆኑም ጭምር ማሰብ እንደሚገባ ገልጿል፡፡ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የሚገኙ ገዳማት እና አድባራት በአጠቃላይ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት … Continue reading ሲኖዶስ፡- ሟቾቹ ጀግኖች እንጂ ተጎጂዎች አይደሉም፣ የሰማዕትነት ክብር ይሰጣቸዋል

በጦርነቱ ወቅት በመሣሪያ ግዥ ላይ የመለስ ዜናዊ ተቃውሞ አገር ለመጉዳት አልነበረም – ጄ/ል ጻድቃን [+video]

የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት አፈጻፀም ሂደት ላይ የነበራቸው አቋም በወቅቱ ከነበረው የጋራ አመለካከት ሊከሰት የሚገባው ተፈጥሮአዊ ክስተት ነው እንጂ አገር ለመጉዳት በማሰብ አይደለም በማለት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ገለጹት፡፡ ጄኔራሉ ይህንን የተናገሩት፤ በጦርነቱ ወቅት መለስ ለጦር መሣሪያ ግዥ በሚወጣው ገንዘብ መጠን ላይ ተቃውሞ ነበራቸው የሚለውን ስሞታ በመጥቀስ ላቀረብንላቸው በሰጡት ምላሽ ነው፡፡ አንዳንዶቻችን ኤርትራ … Continue reading በጦርነቱ ወቅት በመሣሪያ ግዥ ላይ የመለስ ዜናዊ ተቃውሞ አገር ለመጉዳት አልነበረም – ጄ/ል ጻድቃን [+video]

ከቀድሞ ሠራዊት ‹‹ክሬም›› የሆነውን ክፍል እንዲቀጥል አድርገናል – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

የደርግ ሥርዐት መገርሰስን ተከትሎ የቀድሞው ሠራዊት እንዲበተን ቢደረግም 9,000 ገደማ ወታደራዊ ኤክስፐርቶች የአዲሱ መከላከያ ሠራዊት አካል ሆነው እንዲቀጥሉ መደረጉን ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ አወሱ፡፡ ሰሞኑን ከሆርን አፌይርስ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ የቀድሞውን ሠራዊት የመበተን ውሳኔ ድህረ-ምክንያት (rationale)፤ ከአብዮታዊ ለውጥ ርዕዮተ-ዓለማዊ አመለካከት እና ከሠራዊቱ የደርግን ወንጀሎች ፈጻሚ የነበረ ከመሆኑ የመነጨ መሆኑን ጄኔራሉ አብራርተዋል፡፡ የቀድሞ ሠራዊት በመሰናበቱ የተጎዳ … Continue reading ከቀድሞ ሠራዊት ‹‹ክሬም›› የሆነውን ክፍል እንዲቀጥል አድርገናል – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር "ዕጣው አልደረሳችሁም" ተብለው ከዕጩነት ውጭ ሆነዋል ተባለ

በግንቦት ወር በሚካሄደው 5ኛ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሰማያዊ ፓርቲ ለማወዳደር ያዘጋጃቸው አንዳንድ ዕጩዎች ዕጣ ስላልደረሳችው በዕጩነት እንዳይቀርቡ መደረጋቸውን ፓርቲው ገለፀ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በዌብ ሳይቱ እና በፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው ዘገባ ስሞታውን እንደሚከተለው አሰምቷል፡፡ ——— አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 5 ለመጭው ምርጫ ለተወካዮች ምክር ቤት ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ሊቀርቡ የነበሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከቀረቡት 17 … Continue reading የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር "ዕጣው አልደረሳችሁም" ተብለው ከዕጩነት ውጭ ሆነዋል ተባለ

በሽረ ጦርነት ዋዜማ ሻዕቢያ ተስፋ ቆርጦ ነበር – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

* የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ለሻዕቢያ አሉታዊ የሆነ አቋም ያለማቋረጥ ይይዙና ይወተውቱ ነበር * የህወሓት/ኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባ ሲገባ አብሮ የመጣው የሻዕቢያ ተዋጊ ብዛት 300 ገደማ ነበር በሕወሓት (ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ) የትግል ታሪክ እንደ ወሳኝ ምዕራፍ ተደርጎ የሚወሰደው የ1981ዱ የሽረ ጦርነት ከመካሄዱ ጥቂት ወራት በፊት ሻዕቢያ በትጥቅ ትግሉ ስኬት ላይ ተስፋ አጥቶ እንደነበር ጄኔራል … Continue reading በሽረ ጦርነት ዋዜማ ሻዕቢያ ተስፋ ቆርጦ ነበር – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]