News

ለግድቡ የገቢ ማሰባሰቢያ በዋለው የጽሁፍ መልእክት18 እድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

(ለምለም መንግሥቱ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈትቤት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንበታ የገቢ ማሰባሰቢያ…

10 years ago

የመንግሥት ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ሰኞ ይጀመራል

የፌዴራልና የአዲስ አበባ ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሙከራ ስምሪት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፤ለጊዜው…

10 years ago

ፕ/ት ሙላቱ:- አንዳርጋቸው ‹ይቅርታ› ከጠየቀ በሕገ-መንግስቱ መሰረት ይስተናገዳል

ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ዛሬ ጳጉሜ 5፣ 2006 በብሄራዊ ቤተ መንግስት ለመላው የኢትዮጽያ ብሔር/ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መልእክት አዲሱ…

10 years ago

ETV እንዴት ተሰናበተን? EBCን እንዴት እንቀበለው?

(በቴዎድሮስ ገ/ዓምላክ) እ.ኤ.አ በ1964 ዓ.ም የመጀመርያውን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሊያበስረን የተበሰረው ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ - ኢቲቪ እነሆ የስያሜ ለውጥ አድርጎ…

10 years ago

የኢህአዴግ ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ

የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጷጉሜ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው ከዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድና ከ2006 በጀት…

10 years ago

የአማራ ክልላዊ መንግስት ለ2,094 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የአማራ ክልላዊ መንግስት የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ ለሁለት ሺህ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ…

10 years ago

ብሔራዊ ቤተ መንግሥት ወደ ሌላ ሥፍራ እንዲዛወር ተወሰነ

(በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንቶች መቀመጫ ሆኖ ሲያገለግል የቆየው የኢዮቤልዩ (ብሔራዊ) ቤተ መንግሥት ሙዚየም እንዲሆን፣ ከስድስት ኪሎ በላይ የሚገኘው የልዑል መኮንን…

10 years ago

ኢትዮጵያ የሳተላይት ባለቤት የሚያደርጋትን ስምምነት ተፈራረመች

(ሃብታሙ ድረስ) ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ከ20 እስከ 25 ኪ.ግ ክብደት ያለው መካከከለኛ ሳተላይት ባለቤት የሚያደርጋትን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ ስምምነቱ…

10 years ago

የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ የኃይል መቆራረጥ ችግርን የሚፈታ ‹ቆጣሪ› ማምረት ጀመረ

በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ አገር ውስጥ ይገባ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ (ቆጣሪ) ሙሉ ለሙሉ መተካት የሚችል ዘመናዊ ቆጣሪ ማምረት መጀመሩን…

10 years ago

በአሶሳ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ተከሰተ – ክልሉ ኢቦላ አይደለም ይላል

(አለማየሁ አንበሴ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን…

10 years ago