(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ቴሌቪዠን ጣቢያ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት መጀመሩንና ይህም የቴሌቪዥንኑን ተመልካች ቁጥር እንደሚጨምር እንደሚጠበቅ የክልሉ መንግስት…
(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለክልሉ ዞኖችና ወረዳች የሚሰሩ ጋዜጠኞችና የካመራ ቀረጻ ባላሙያዎች በልማታዊ የሚዲያ አዘጋገብ፤…
(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) በሀገራችን በየጊዘዉ ለሚከሰቱ ችግሮች ሁሉ በቀላሉ ተጋላጭ ለመሆን የተገደድነዉ ተአማኒነት ያለዉ አማራጭ ነጻ መረጃ ምንጭ እጦትና…
የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ አመራሮችና ደጋፊዎች፤ “ከኢህአዴግ በስተቀር ኢትዮጲያን ለመምራት የሚያስችል አቅም ያለው ፓርቲ የለም”፣ እንዲሁም “በፌስቡክ (Facebook) የመንግስት ስልጣን መያዝ…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፖትሪያርክ ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን በማሳደድ ወደር አልተገኘለትም። መንግስት በጋዜጠኞች ላይ ማሳደዱንና ክስ መመስረቱን እያቋረጠ በሚገኝበት በዚህ ወቅት…
አቤት ... ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመራዘም ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ ቀውጢ ሆኗል። በተለይ ደግሞ ፌስቡክ ላይ…
ባለፉት አራት ወራት በኦሮሚያ ክልል የታየው የህዝብ ተቃውሞ ከብዙ ጋዜጠኞች ጋር ለመገናኘት አጋጣሚ ፈጥሮልኛል። በተለይ በታህሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት በወሊሶ…
(አንተነህ አብርሃም) የኢቢሲ 50ኛ ዓመት በዓል ሲከበር ከነበሩት ዝግጅቶች በአንዱ ብቻ ተካፋይ ነበርኩ፡፡ ይሄውም የፓናል ውይይት ነበር፡፡ በፓናል ውይይቱ ሁለት…
ሺህ አለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በቢቢሲ ሬድዮ “News Hour” ፕሮግራም ላይ “As an African citizen, democracy is a luxury…” በሚል የሰጠው…