News

የአዲስ አበባ የውሃ ብክለት፣ እጥረትና ብክነት አነጋጋሪ ሆኗል

(ክፍለዮሐንስ አንበርብር) የውሃ ብክለት፣ እጥረትና ብክነት ለአዲስ አበባ ከፍተኛ የራስ ምታት እየሆነ መምጣቱንና በቀጣይም ችግሩን ለማቃለል የሚረዳ አማራጭ መፍትሄዎች ላይ…

10 years ago

በ5 ዋነኛ መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ ላይ የወንጀል ክስ ተመሠረተ

በስድስት የግል ፕሬስ ሕትመቶች እና አሳታሚዎቻቸው ላይ የወንጀል ክስ መመሥረቱን መንግስት አስታወቀ፡፡ ክስ የተመሠረተባቸው አምስት መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ፤ በየጊዜው…

10 years ago

በረከት ስምዖን በመልካም ጤንነት ላይ ነው – በቅርቡ ይመለሳል

ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች አቶ በረከት ስምኦን የጤንነት ሁኔታው ጥሩ አይደለም፤ ከዛም አልፎ በህይወት የለም የሚሉ አሉባልታዎች ሲናፈሱ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ…

10 years ago

የሰሞኑ የመርሃ-ቤቴ ዓለም-ከተማ የሁከት ሙከራና እውነታው

በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሃ ቤቴ ወረዳ ዓለምከተማ ሰሞኑን በፅንፈኛ ተቃዋሚው አፍ ውስጥ ገብታለች፡፡ አንዱ የፅንፈኛ ዲያስፖራ ተቃዋሚ ድረ ገፅ “ቁስለኞች…

10 years ago

ኢዴፓ በመንግስት ጫና ሳቢያ ስብሰባውን ሠረዝኩ አለ

ከኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሐምሌ 12 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ…

10 years ago

የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ልማት ፕላን “ማስተር ፕላን” (2006-2030) [full text]

ለዓመታት ሲጠና ነበር የተባለለት ‹‹ማስተር ፕላን›› ወይም ‹‹የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ልማት ፕላን›› በቅርቡ ከፍተኛ ውዝግብ…

10 years ago

ስለደመወዝ ጭማሪው በሚዲያዎች የተሰራጨው ዘገባ መሰረተ ቢስ ነው – ሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር

በቅርቡ መንግሥት ለሲቪል ሠራተኛው ያደረገው የደመወዝ ማስተካከያ ዝርዝር ይዘት በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሰሞኑን…

10 years ago

የኢዴፓ መግለጫ – “በሽብርተኝነት ስም የሚወሰደው እርምጃ ግልጽነት ይኑረው!”

በሽብርተኝነት ስም የሚወሰደው እርምጃ ግልጽነት ይኑረው!ከኢዴፓ የተሰጠ መግለጫ በአገር ውስጥ በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ሐምሌ 1 ቀን…

10 years ago

ሰማያዊ ፓርቲ የአንዳርጋቸው ፅጌን እና የተቃዋሚ አመራሮችን መያዝ ተቃወመ [+የመግለጫው ሙሉ ቃል]

ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ በየመን መንግስት ተይዘው ለኢትዮጲያ ተላልፈው የተሰጡትን የግንቦት-7 ሰባት ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ፤…

10 years ago

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርላማ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች

የኢፌዴሪ 4ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሂደው ስብሰባ በፌዴራል መንግስት የ2007 ረቂቅ በጀት ላይ ዝርዝር ውይይት በማካሄድ የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች…

10 years ago