health

የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ አራት ለሞት ዳረገ

የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ ያለውን ቀዝቃዛ አየር ተከትሎ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለምዶ የአሳማ ጉንፋን በሚባለው የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ እስካሁን…

8 years ago

ድርቁ በደረቁ ሲቆጠር 10.2ሚ ድህነት፣ 2.5ሚ ድንቁርና፣ 0.7ሚ በሽተኛ ይሆናል!

በኢትዮጲያ የ"Save The Children" ዳይሬክተር ጆን ግራሃም (John Graham) በሀገራችን የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት እና ለአለም-አቀፉ ማህብረሰብ ያቀረቡትን ጥሪ…

8 years ago

ከሴራሊዮን የመጣ ግለሰብ በኢቦላ ተጠርጥሮ ምርመራ ቢደረግለትም ከቫይረሱ ነፃ መሆኑ ተረጋገጠ

*የደም ናሙናው ለተጨማሪ ማረጋገጫ ወደ አሜሪካ በዛሬው ዕለት ተልኳል፡፡ በትናንትናው ዕለት አንድ ከሴራሊዮን የመጣ ግለሰብ በኢቦላ ሕመም ተጠርጥሮ ምርመራ ቢደረግለትም…

9 years ago

የኬሚካል ክምችትና የአደጋ ስጋት በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች

(እፀገነት አክሊሉ) «ተማሪዎቻችን በኬሚስትሪ ቤተ ሙከራ የተለያዩ ኬሚካሎችን ቀምመውና አዋህደው የሚያገኙትን እውቀት ማጣታቸው አይደለም እያሳሰበን ያለው ህይወታቸው እንጂ» ያሉት የደጃዝማች…

10 years ago

በአሶሳ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ተከሰተ – ክልሉ ኢቦላ አይደለም ይላል

(አለማየሁ አንበሴ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን…

10 years ago

በአምስት ዩኒቨርስቲዎች የአእምሮ ህክምና ስልጠና ሊሰጥ ነው

በኢትዮጵያ የአእምሮ ህክምና ባለሞያዎችን በብዛት ለማፍራት የአማኑኤል አዕምሮ ህክምና ሆስፒታልን ጨምሮ በአምስት ዩኒቨርስቲዎች ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ስልጠናውን…

10 years ago

Sendek | 62 በመቶ ታራሚዎች በአዕምሮ ጭንቀት እየተሰቃዩ ነው

- በአዲስ አበባ 62 በመቶ ታራሚዎች በአዕምሮ ጭንቀት እየተሰቃዩ ነው - በየዓመቱ ስምንት በመቶ ሕዝብ ራሱን ያጠፋል (በፀጋው መላኩ) ሰሞኑን…

11 years ago

Addis Zemen|የጠ/ሚኒስትሩን መታመም ተከትሎ ጎንበስ ቀና መብዛቱ ያስተዛዝባል

(ዳርእስከዳር) እውነት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ካየናቸው በርካታ ቀናትን አስቆጥረናል፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገራት ከፍተኛ ኃላፊነትን ተሸክሞ ጧት…

12 years ago