ገቢው ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የሞባይል ስልክ ሎተሪ ከነሐሴ ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ተሳታፊዎች (ወይም - በተለመደው አነጋገር - ‹‹ሎተሪ…
በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ የተፈጠረውን ሁከት የሚያወግዝ ሰልፍ እዚያው ከተማ ተካሄደ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሰኞ ጥቂት የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ…
(በጥላሁን ካሳ) የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሃይማኖታዊ ስነስርአትና አለባበስን በሚመለከት ያወጡትን የስነምግባር ደንብ በመቃወም የተለያዩ አደረጃጀቶችን በመፍጠር በሽብር ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ 13…
ማዕተብ ማሠር ይከለከላል የሚለው ወሬ መሠረተ-ቢስ ነው በማለት የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም አስተባበሉ፡፡ ሐራ ዘተዋሕዶ የተሰኘ ሃይማኖት-ተኮር ብሎግ…
(በታምሩ ጽጌ) - በፕሬዚዳንቱ አምባገነንነትና ኢሕአዴግ በሰጠው ገንዘብ ምክንያት መሆኑን ጠቁመዋል - ‹‹አመራሮቹ የተናገሩት ሁሉ ሐሰት ነው›› የፓርቲው ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ…
ጥቂት የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች ባለፈው ሰኞ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሰው በመግባት ሁከት መፍጠራቸው ይታወሳል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ…
ትናንት ጠዋት በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የነበረው ሁከት የኢትዮጵያን እድገት እና መልካም ስም የማይፈልጉ ጥቂት ግለሰቦች የፈፀሙት ድርጊት መሆኑን…
(ካሳዬ ወልዴ) ኢትዮጵያ ፤ ግብጽና ሱዳን ፤ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ሁለት ጥናቶችን የሚያካሂደውን አለማቀፍ አማካሪ ድርጅት የሚከታተል የጋራ…
አቃቤ ህግ ማታለልና በሀሰት ሰነድ መገልገል የሚሉ ሶስት ክሶች ናቸው የመሰረተበት። በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ከቀረቡት ክሶች…
በኢትዮጵያ እየተፈጠረ የመጣውን በመረጃ የዳበረ ህብረተሰብ ለመምራት በእውቀትና ክህሎት የበለጸገ አመራር በዘላቂነት ማፍራት ወሳኝ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር…