Grand Ethiopian Renaissance Dam

አባይን የመጠቀም መብታችን

(በስንታየሁ ግርማ) ምንም እንኳን አብዛኛው ግብፃውያን አባይን በተመለከተ የቀድሞ አቋማቸው እየተቀየረ ቢሆንም እንዳንዶች በድሮው የተንሸዋረረ ሀሳብ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ለመጥቀስ ያህል…

6 years ago

‘ኢትዮጵያ  የአባይ ወንዝን መጠቀሟን አጠናክራ ትቀጥላለች’ አቶ መለስ ዓለም

(የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - ፕሬስ መግለጫ) ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ፍትሐዊ  እና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ፣  ዓለም ዓቀፍ ህግን አክብራ የአባይ/ናይል ወንዝን…

6 years ago

የህዳሴው ግድብ እና አለም አቀፍ ህግ

(በስንታየሁ ግርማ)  የአሜሪካው ሁቨር ግድብ እ.ኤ.አ በ1929 እና በ1930ዎቹ በአሜሪካ ተከስቶ የነበረው የኢኮኖሚ ድቀት ወቅት የተገነባ ግድብ ነው፡፡ ግድቡን ለመገንባት…

7 years ago

ትናንት በእነእንትና መንደር “ግድቡ አይሳካም” – ዛሬስ?

የዱር እንስሳትን አብዝቶ የሚወድ አንደ ሰው ነበር አሉ፡፡ ይህ ሰው ይሄንን ፍቅሩን የሚያስታግሰው ወደ እንስሳት መኖሪያ ፓርክ በመሄድ ነበር፡፡ እናም…

8 years ago

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የአባይ ወንዝን ለመጠቀም የደረሱት ስምምነት ሰነድ ሙሉ ቃል እና ማብራሪያ

ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በአባይ ወንዝ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ በቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ ሲያደርጉት የነበረውን ድርድር ወደ ፖለቲካ ኮሚቴ ከፍ በማድረግ…

9 years ago

ነውጠኛ ሄሊኮፕተር ያደመቀው በዐል (+video)

ዕለቱ 9ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን እና የሕገ-መንግስታችን 20ኛ የልደት በዓል የሚከበርበት ህዳር 29፤ ቦታው ደግሞ ለዚሁ በዓል ተብሎ በፍጥነት…

9 years ago

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች [ከጥቅምት 12 – ሕዳር 10]

በነሐሴ ወር የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ ወደ ስልክ ቁጥር 8100 ‹‹A›› የሚል መልዕክት (SMS)…

9 years ago

የህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች ዝርዝር [መስከረም 21 – ጥቅምት 11]

የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ ቀጥሏል፡፡ እኛም ዕድለኞችንና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተም ቀጥለናል፡፡ ቀደም ሲል ከነሐሴ 27-2006…

9 years ago

የህዳሴ ግድብ የሞባይል(SMS) ሎተሪ የመጀመሪያዎቹ 100 ዕድለኞች እና ሽልማቶች ዝርዝር

ገቢው ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የሞባይል ስልክ ሎተሪ ከነሐሴ ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ተሳታፊዎች (ወይም - በተለመደው አነጋገር - ‹‹ሎተሪ…

10 years ago

የህዳሴ ግድብ ላይ ለሚካሄደው ጥናት የሦስትዮሽ ኮሚቴ ተቋቋመ

(ካሳዬ ወልዴ) ኢትዮጵያ ፤ ግብጽና ሱዳን ፤ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ሁለት ጥናቶችን የሚያካሂደውን አለማቀፍ አማካሪ ድርጅት የሚከታተል የጋራ…

10 years ago