Country

Audio| ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ በመቐለ ያደረጉት ንግግር

ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካቲት 11/2006 በህወሓት 39ኛ የልደት በዓል አከባበር ላይ በመቐለ- ትግራይ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር፡፡ ---- http://www.youtube.com/watch?v=gbPG6bcA11A  …

10 years ago

ኢትዮጵያና ታንዛንያ ለኤሌክትሪክ ሀይል ሽያጭ ድርድር ስምምነት ልትፈጽም ነው።

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2018 ፤ 250 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ለታንዛንያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ልትፈጽም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የውጭ የህዝብ…

10 years ago

በትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ እስካሁን የተደረሰባቸው ግቦች – በከፊል

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 14/2006 ባካሄደው ስብሰባ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያለፉትን ሦስት ዓመታት አፈጻጸም የመገምገም ሲሆን፤ በኢዜአ ዘገባ መሠረት ምክር ቤቱ፡-…

10 years ago

በአምስት ዩኒቨርስቲዎች የአእምሮ ህክምና ስልጠና ሊሰጥ ነው

በኢትዮጵያ የአእምሮ ህክምና ባለሞያዎችን በብዛት ለማፍራት የአማኑኤል አዕምሮ ህክምና ሆስፒታልን ጨምሮ በአምስት ዩኒቨርስቲዎች ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ስልጠናውን…

10 years ago

አለማየሁ አቶምሳ ከኦህዴድ አና ከኦሮሚያ የመሪነት ቦታቸው ለቀቁ

በሁሉም የልማት እና የመልካም አስተዳደር መስኮች የታቀዱትን ተግባራት ለማሳካት ኦ.ህ.ዴ.ድ የመንግሥት እና የሕዝብ አቅሞችን በማስተባበር ርብርብ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የኦ.ህ.ዴ.ድ ሥራ…

10 years ago

የመቐለ መርከብ ስም ተስተካከለ – የመንግሰት ሚዲያ እየለገመ ነው

ጉዳዩን አስመልክቶ ከመጀመሪያው በይፋ ድጋፍ የሰጡት እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ፤ ዛሬ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስያየት ለውጡን በአወንታዊ…

10 years ago

‹በኢሳት ላይ የቀረበው ዘገባ በጣም የተሳሳተ ነው› – የጠላፊው ታላቅ ወንድም

ኢሳት የተባለው የዲያስፖራ ሚዲያ የኢትዮጲያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ቁጥር 702ን ጠልፎ ጄኔቭ ያሳረፈው ኃይለመድህን አበራን አስመልክቶ ያስተላለፈው ዘገባ ከእውነት…

10 years ago

ኢትዮጵያዊነት፣ ዜግነት፣ ማንነት – በየማነ ናጊሽና በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

የሪፖርተሩ ጋዜጠኛ የማነ ናጊሽ በራሱ የፌስቡክ ገጽ ላይ ‹‹ኢትዮጵያዊ ዝበሃል መንነት የለን›› የሚል ጽሑፍ በትግርኛ ቋንቋ ያተመው ልክ የዛሬ ሦስት…

10 years ago

የአውሮፕላን ጠላፊው ‹በታላቅ የመንፈስ ጭንቀት እየተሰቃየ› ነበር:- የጠላፊው እህት

ባለፈው እሁድ ሌሊት እኩለ ለሊት ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ጣሊያ ሮም ሲበር የነበረው የአትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የበረራ ቁጥር ኢት-702…

10 years ago

ኦሮሞ የUN አባል አይደለም እንዴ? ትግራይስ፤ ወላይታስ?

(ከበደ ካሣ) ከሰሞኑ የፌስ ቡክ ጓደኛችን እንደርታ መስፍን <የሀገር ፍቅር> በሚል ርዕስ መጣጥፍ አቅርቦ ነበር፡፡ እኔም ፅሁፉን ስለወደድኩት ሼር አደረግሁት፡፡…

10 years ago