Hailemariam Desalegn

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ስለ ባቡር ኔትወርክ በዓድዋ ያደረጉት ንግግር[+audio]

እኔ እርግጠኛ ነኝ ..... ምናልባት በኛ እድሜ ላይደርስ የሚችል ነገር ካልሆነ በስተቀር ..... ኢትዮጲያ የእድገት ጉዞ ጀምራለች፤ ያ የእድገት ጉዞ…

7 years ago

ቁርጠኛ የሆነ አመራርና ነጻ ሚዲያ በሌለበት ሙስናን መታገል ከቶ አይቻልም

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) በሀገራችን በየጊዘዉ ለሚከሰቱ ችግሮች ሁሉ በቀላሉ ተጋላጭ ለመሆን የተገደድነዉ ተአማኒነት ያለዉ አማራጭ ነጻ መረጃ ምንጭ እጦትና…

7 years ago

የችግሩ መንስዔው ፍርሃት – መፍትሄው ነፃነት ነው

የውይይት መፅሔት አዘጋጅ በፍቃዱ ኃይሉ በኢትዮጲያ እየታየ ላለው ግጭትና አለመረጋጋት መፍትሄ ለማፍለቅ ሁላችንም ቅንነቱ ሊኖረን እንደሚገባ በመግለፅ የራሱን የመፍትሄ ሃሳብ…

8 years ago

ህገ መንግስቱን የሚጻረረው የሠራዊት ግንባታ ሰነድ ከሥራ ይታገድ (ሜ/ጄነራል አበበ ተ/ሃይማኖት)

(አበበ ተክለሃይማኖት - ሜጀር ጄነራል) ግልፅ ደብዳቤ - ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጉዳዩ - “የሰራዊት ግንባታ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ” የሚለው…

8 years ago

በ9 ወር ግዙፍ የኢንዱስትሪ ፓርክ የገነባን እኛ፤ በ5 ዓመት አንድ ፋብሪካ መገንባት ያቃተንም እኛ!

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በተመረቀው የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ላይ ተገኝተው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዕለቱ ያደረጉትን ንግግር የጀመሩትም እንዲህ…

8 years ago

በቀውሱ የህዳሴን መንገድ ይቀይሱ – ለጠ.ሚ ኃ/ማሪያም

አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታን በግልፅ የተረዳ፥ የሚረዳ፥ የሚያስረዳ ማን ነው? እስኪ ትክክለኛ መረጃ ያለው፦ ሚዲያ፣ መንግስት ወይስ ህዝብ ነው? ሚዲያ…

8 years ago

ኢሕአዴጎችና ጽንፈኞች – ባሉበት የቆሙና ባለፈው የቆዘሙ

በሁሉም የሳይንስ ዘርፎች፤ “Nothing is static” ወይም “Change is constant” የሚል ተፈጥሯዊ ህግ አለ። በዚህ ተፈጥሯዊ ሕግ መሰረት፤ የማይቀየር፥ የማይለወጥ…

8 years ago

ያልተጋበዙት ምሁራን ጥያቄዎች

ክቡር ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በብሄራዊ መግባባት ዙሪያ ከምሁራን ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱት ጥያቄዎችና የጠ/ሚ ምላሽ አሰጣጥ ከወትሮው ትንሽ ለየት ያለ…

8 years ago

የኢህአዴግ 10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር/ኢህአዴግ /10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የተካሄደው አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ በማንኛውም መስፈርት ሲለካ እጅግ ዴሞክራሲያዊ፣ፍትሐዊ፣ግልጽ እና በመላው የሀገራችን…

9 years ago

ጠ/ሚ ኃይለማርያም፡- በዋነኛ ሰብሎች 250 ሚ. – ባጠቃላይ ከ300 ሚ. ኩ. በላይ ማምረት የቻለ አገር ሆኗል

* ‹‹በትጥቅ ትግልም የተሳተፈ፣ ዴሞክራሲ፣ ሰላም፣ ዘላቂ ልማትና እድገት እንዲመጣ ለማድረግ መስዋዕት የከፈለ ትውልድ አለ። ከእርሱ ትውልድ ተቀብሎ ደግሞ 2ተ…

9 years ago