(መኮነን ፍስሃ) የአማራ እና የትግራይ ክልሎች ህገ-መንግስታዊ ግንኙነት አለቸው፡፡ መፍትሔውም ህገ-መንግስታዊ ስርአቱ ተከትሎ መሆን አለበት፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ ህገ-መንግስት…
(ይደነቅ ስሙ) ይህን አባባል በአንድ አጋጣሚ ከኔ በተሻለ እርከን የሚገኙና የማከብራቸው ሰው ሲናገሩት ውስጤን ቢኮረኩረው ርእስ አደረግሁት፡፡ ከዚህ አባባል ውጪ…
(አዲስ አድማስ) የሰማያዊ ፓርቲ ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰሞኑን ባደረገው ስብሰባ፤ ከፍተኛ የስነ - ስርዓት ጥሰት ፈፅመዋል ያላቸውን አራት የብሔራዊ ምክር ቤት…
በሺሻ ማስጨሻና ጫት ማስቃሚያ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃን መውሰድ የሚያስችል ህግ እየረቀቀ ነው ተባለ። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ሀላፊ…
የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ድርጅቱን የሚመሩትን መሪዎች መረጠ። በምርጫውም አቶ ሙክታር ከድር የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ወይዘሮ አስቴር ማሞ ምክትል ሊቀመንበር…
ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካቲት 11/2006 በህወሓት 39ኛ የልደት በዓል አከባበር ላይ በመቐለ- ትግራይ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር፡፡ ---- http://www.youtube.com/watch?v=gbPG6bcA11A …
ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2018 ፤ 250 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ለታንዛንያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ልትፈጽም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የውጭ የህዝብ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 14/2006 ባካሄደው ስብሰባ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያለፉትን ሦስት ዓመታት አፈጻጸም የመገምገም ሲሆን፤ በኢዜአ ዘገባ መሠረት ምክር ቤቱ፡-…
በኢትዮጵያ የአእምሮ ህክምና ባለሞያዎችን በብዛት ለማፍራት የአማኑኤል አዕምሮ ህክምና ሆስፒታልን ጨምሮ በአምስት ዩኒቨርስቲዎች ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ስልጠናውን…
ጉዳዩን አስመልክቶ ከመጀመሪያው በይፋ ድጋፍ የሰጡት እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ፤ ዛሬ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስያየት ለውጡን በአወንታዊ…