የአረና ፓርቲ አመራሮች በአዲግራት ከተማ ድብደባና ጥቃት ደረሰብን በማለት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በፌስቡክና በሌሎች ሚዲያዎች ቅሬታቸውን በማቅረብ ላይ መሆናቸው ይታወቃል።…
Editor's note: የተቃዋሚ አክቲቪስት የሆነው አበበ ገላው በግንቦት 2004 የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ የተገኙበት ስብሰባ ላይ የተቃውሞ ጩኸት ካሰማ ከወራት በኋላ፤…
ዞሮ ዞሮ ግን የማስፈፀም ስራው ብዙ ከተጓዘና ችግር ከተፈጠረ በኋላ “ግምገማ” ያካሂዱና ያ “ፀረ-ልማት” ያሉት ሰውዬ የነገራቸውን ነገር ትልቅ ችግር…
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ(እሮብ) የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ገጽ ዜና በኢትዮጲያ ፕሬስ ድርጅት እና በኢትዮጲያ ዜና አገልግሎት የተሠራውን ‹‹የሰባት መጽሄቶች…
(Jossy Romanat) እኔ፣ መስፍንና ካሕሳይ ጓደኛሞች ነን፡፡ ብዙ ጊዜ ኣብረን እናሳልፋለን፡፡ በብዙ የኣለም ፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ እንስማማለን - በቢራ…
(ዳንኤል ብርሃነ) እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ የኢትዮጲያ መርከብ ድርጅት አዲስ በተረከበው መርከብ ላይ ‹‹መቀሌ›› ብሎ መፃፉ ስህተት…
(አሉላ ሰለሙን) ሠሞኑን በአጼ ምንሊክ የሙት ዓመት መከበር እና እሱን ተከትሎ አንድ አርቲስት በሠጠው ያልተገባ አስተያየት የተነሳ ሐሳቦች ሲንሸራሸሩ እና…
(Daniel Berhane) ዕንቁ የተሰኘው መፅሔት ለአፄ ምኒሊክ ሰፊ ሽፋን የሰጠበትን ያለፈውን ወር ዕትም ሽፋን ገጽ ላይ ‹‹ምኒልክ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ…
(Zeryihun Kassa) የሰሞኑን በሚኒሊክ ጉዳይ የያዝነውን የማህበራዊ ሚድያ አተካራ ላየ ከታሪክ የሚማሩ ሳይሆን በታሪክ የሚባሉ ብንባል ሳይሻል አይቀርም። በትላንት ተባላን።…
ባለፉት በርካታ ሳምንታት “ትዕምት” ወይም “ኢፈርት” በሚል የምህፃረ-ቃል መጠሪያዎቹ የሚታወቀው “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ኩባንያ በሹም ሽር እንደተጠመደ ይወራል:: ሂደቱ ስላልተጠናቀቀ እና/ወይም በተዛማጅ…