Tigray

ኪዳነ ኣመነ – እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2 - ለውጥ አመጣን የሚሉት ሀይሎች ለውጡን ሀይጃክ…

5 years ago

ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 - ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን- የህወሓት…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ትዴት ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንዳለ ነው የሚያምነው (video)

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት አመሰራረት እና አቋሞች- ኢትዮጲያዊ ማንነት…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ኢሳት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ነው የሰራው (Video)u

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1) - በኢሲኤው የሚዲያዎች ስብሰባ ላይ በኢሳት…

5 years ago

የራያ ምሁራን ክርክር በራያ ጉዳዮች፣ ፍላጎቶችና መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ (Video)

ሆርን አፌይርስ በቅርቡ በአላማጣ የሰው ሞት ያስከተለውን ግጭት ምክንያት በማድረግ፤ የራያ (ትግራይ) ተወላጅ የሆኑ 3 ምሁራንን ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ በመጋበዝ፤ በአካባቢው…

5 years ago

ግጭትና ምሁራን፤ ባለሁለት ገጽታ ፍላጎት (The ambivalent interest)

(ገ/መድህን ሮምሃ (ዶ/ር) የህዝብ ዥንጉርጉነት፤ ማስወገድ አይቻልም፡፡ ከሰፊው ህዝብ ውስጥ፤ ጥቂት ስለህዝብ የሚሠው ይፈልቃሉ፡፡ በአንጻሩ ከሰፊው ህዝብ ውስጥ፤ ጥቂት ግለ…

6 years ago

የጠ/ሚ አብይ አህመድ የመቐለ ንግግር ሙሉ ትርጉም

(ትርጉም በዳንኤል ብርሃነ) ክቡራት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፤ (ረጅም ጭብጨባና ፉጨት) ክቡራት ታጋዮችና የሰማዕታት ቤተሰቦች፤ (ረጅም ጭብጨባ) ክቡራት የሀገር ሽማግሌዎች (ጭብጨባ)…

6 years ago

ከዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ማእከላይ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ከተመሰረተበት 2000 ዓ/ም ጀመሮ ፖለቲካዊ እርምጃዎችን ለማከናወን ህጋዊ እውቅና ያገኘ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ድርጅታችን በትግራይ ህዝብ…

6 years ago

የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ተጋሩ የአቋም መግለጫ (+ video)

በዋሽንግተን ዲሲ እና ኣካባቢዋ ተጋሩ የተካሄደ ህዝባዊ ስብሰባ ተከትሎ የተሰጠ የአቋም መግለጫ እኛ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን የትግራይ…

6 years ago

የትግራይ ህዝብ ጥቅምና መፃኢ ዕድል የሚረጋገጠው በመገንባት ላይ ባለችው ኢትዮጵያ ላይ ነው – ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ (ዶ/ር)

ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ወ/አረጋይ (ዶ/ር) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመዳኤ ወይም ኢንሳ በመባል የሚታወቀው ተቋም) ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ነባር…

6 years ago