በደርግም፣ በህወሃትም፣ በኢህአፓም፣ በኢዲህም፣ ….ተሰልፈው ‘ለህዝቤና ለሃገሬ የወደፊት መፃኢ እድል ይጠቅማል’ ተብለው በተሰለፉበትና ባመኑበት አላስፈላጊ መተላለቅ ሰላባ ለሆኑ ምስኪን የሃገሪትዋ…
አሁን የአረቦቹ ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ጥገኞች ነን። በእውቀትና በሥራ ሳይሆን ከነዳጅ የተገኘ ሃብታቸውን ለመቀላወጥ ያልሆንላቸው ነገር የለም። ድንግል የእርሻ መሬታችንንና የተፈጥሮ…
(በሙሉነህ ቶለሳ) የግብጽ የአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ሃይሰም ማሃዎዲ እና የግብፅ የቀድሞ ውሃ ሀብት ሚኒስትር ዶክተር ናስር ኣላም ከናይል ቲቪ…
(የማነ ገብረስላሴ) የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ግንባታ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ ። የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል የውጭ…
(በብርሃኑ ወልደሰማያት) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትሩ ከሳዑዲ ተመላሾችን በሃገራቸው ሰርተው ለመለወጥ የሚያደርጉትን ጥረት መንግስት መደገፉን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። በአዲስ አበባ…
‹መድረክ› በሚል አጭር ስያሜው የሚታወቀው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ግንባር፤ ‹አንድነት ለፍትህ እና ዲሞክራሲ ፓርቲ›ን በዚህ ሳምንት ከአባልነት ማገዱን አስመልክቶ የኢቴቪን እና…
የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ድርጅቱን የሚመሩትን መሪዎች መረጠ። በምርጫውም አቶ ሙክታር ከድር የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ወይዘሮ አስቴር ማሞ ምክትል ሊቀመንበር…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላንን የጠለፈው ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ዶ/ር እንዳላማው አበራ፤ ከቪኦኤው ሄኖክ ሰማእግዜር ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ የድምጽ ቅጂ እና…
የማነ ናጊሽ ‹‹ኢትዮጵያዊ ዝበሃል መንነት የለን›› የሚል ጽሑፍ ካተመ ከቀናት በኋላ፤ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም የከረረ ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ (የሁለቱን ጽሑፍ…
የተጠለፈውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ (በረራ #ET_702) በተመለከተ ሰሞኑን እጅግ በርካታ የተምታቱ መረጃዎች ሲሰራጩ ሰንብተዋል። ከድጋፍ እና ተቃውሞ ባሻገር አንዳንድ ጉዳዩን…