Photo - European Parliament [Credit chelgate.com]
ኢህአዴግ – “ይሉሽን በሰማሽ፣ ገበያ ባልወጣሽ”

ልክ ከሥራ እንደገባሁ የፌስቡክ ገፄን ስከፍት አንድ ርዕሰ ዜና አነበብኩ፡፡ በጣም ደክሞኝ ስለነበር ዝርዝሩን ለማንበብ.

አባይ ፀሐዬ፡- “የኦሮሞ ሕዝብ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው ያውቃል” [ጽሑፍና ቪዲዮ]

በሚኒስተር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አባይ ፀሐዬ ባለፉት ሳምንታት በማስተር ሰበብ በኦሮሚያ.

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማቋረጥ ስህተትን እንደ መሳሳት ነው

ከሁለት ሳምንት በፊት “ማስተር ፕላን፦ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡.

አርሶ-አደርን ከመሬቱ ከማስነሳት ይልቅ ማጠጋጋት

ቀጥሎ የማነሳው ጉዳይ ከመሰረተ-ልማት ግንባታ ጋር በተያያዘ፣ በተለይ ከመሬት ይዞታቸው ለሚፈናቀሉ አርሶ-አደሮች የሚሰጠው የካሳ ክፍያ.

የሁከቱ መንስኤ – ማስተር ፕላኑ? ጸረ ሰላም ኃይሎች? ወይስ…?

አምስትም ሰው ይሙት አስር አሊያም 50 ይሁን 60 ባሳላፍናቸው ሳምንታት በኦሮሚያ ከተሞች በተነሳው ሁከት ህይወታቸውን.

ወሊሶ – ከሰላም ወደ ሱናሚ

ስዩም ተሾመ (MBA) የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን እንደ ኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን በሀገር-አቀፍ ደረጃ አንፃራዊ.