OPDO

አባይ ፀሐዬ – ‘ልክ እናስገባችዋለን’ የተባለች ቃል ከየት እንደተወሰደች አላቃትም’ (ጽሑፍና ቪዲዮ)

ክቡር አቶ አባይ ፀሐዬ የህ.ወ.ሓ.ት/ኢህአዴግ መስራች አባል ታጋይና በአሁኑ ግዜ በሚኒስትር ማአርግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማእከል ዋና ዳይርክተር ናቸው፡፡ ከጋዜጠኛ…

9 years ago

Audio| የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር በአዲሱ ማስተር ፕላን ላይ የሰጡት መግለጫ

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ባለፈው ዕሁድ አዲስ አበባ ላይ በጠራው ህዝባዊ ስብስባ የአዲስ አበባ ከተማን እና አቅራቢያ የኦሮሚያ ክልል ከተሞችን…

10 years ago

የአዲስ አበባ እና የኦሮምያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን እያወዛገበ ነው

(አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ) አዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን በልማት ለማስተሳሰር ላለፉት ሁለት ዓመታት ጥናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን፤…

10 years ago

አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ ተሾሙ

(ባሃሩ  ይድነቃቸው) ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ የመልካም አስተዳደር ሪፎርም ክላስተር አስተባባሪና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ። የወይዘሮ…

10 years ago

አቶ ሙክታር ከድር የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ሆኑ

የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ ሙክታር ከድርን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር፣ አቶ ለማ መገርሳን አፈጉባኤ አድርጎ በመመምረጥ ተጠናቀቀ፡፡…

10 years ago

ዓለማየሁ አቶምሳ – ኪራይ ሰብሳቢነትን አምርሮ የታገለና ያታገለ

(አስቴር ኤልያስ) ከአቶ አቶምሳ ሚጃ እና ከወይዘሮ አየለች ብሩ በምሥራቅ ወለጋ ዞን - ቢሎ ቦሼ ወረዳ - 1961 ዓ.ም የተወለዱት…

10 years ago

ሙክታር ከድር የኦህዴድ ሊቀመንበር – አስቴር ማሞ ምክትል ሆነው ተመረጡ

የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ድርጅቱን የሚመሩትን መሪዎች መረጠ። በምርጫውም አቶ ሙክታር ከድር የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ወይዘሮ አስቴር ማሞ ምክትል ሊቀመንበር…

10 years ago

ህወሃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን አመራሮቻቸውን መረጡ

ባለፉት ቀናት መቀሌ ፣ ባህር ዳር ፣ ሃዋሳ እና አዳማ ከተሞች ላይ ጉባኤያቸውን ሲያካሂዱ የሰነበቱት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሊቀ መንበሮቻቸውን…

11 years ago

Sendek | የጁነዲን ሳዶ ባለቤትን ጨምሮ 29 ሰዎች በሽበርተኝነት ተከሰሱ

* የጁነዲን ባለቤት በኦሮምያ ክልል አክራሪነት እንዲስፋፋ አድርገዋል - 1.5 ሚሊዮን ብር ከ27ኛ ተከሳሽ ተቀብለዋል (በዘሪሁን ሙሉጌታ) በ1996 ዓ.ም የወጣውን…

12 years ago