(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ጭር ሲል አይወድም፡፡ የሚተነኳኮል ካገኘማ በምን እድሉ፡፡ አስኪቀዋወጡ ያራግበዋል፡፡ ምድርና ሰማዩ ሲደበላለቅ ብቻ ዳር ቆሞ ይስቃል፤ አሊያም…
(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ውሃ ሽቅብ አይፈስም ነው ተረቱ፡፡ ሀቅ ነው ውሃ ሽቅብ አይፈስም፡፡ ታዲያ ተፈጥሮ ብትዛባና ቢገደድ አይደለም ሽቅብ መፍሰስ…
[የፌዴራልና የኦሮሚያ መንግስት ቃልአቀባዮች ይህንን ሰነድ በድፍኑ አናውቀውም በማለት ለማረጋገጥ ያልፈቀዱ ቢሆንም፤ በሰነዱ ላይ ካለው የአንባቢያን ፍላጎት አንጻር አትመነዋል።] መጋቢት…
ካለፈው ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ዙሪያ የተለያዩ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። “ማስተር ፕላን፡ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ” በሚለው ፅሁፍ የአዲስ…
(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 - የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ…
የኢትዮጲያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት “ከሰኔ 2008 ዓ.ም እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ በነበሩት…
የኢህአዳግ መንግስት በየመድረኩ የሚናገረውን ሁሉ አምነው የሚቀበሉ፣ ችግሮቹን “በጥልቅ ተሃድሶ” ይፈታል የሚሉ አባላትና ደጋፊዎች አሉት። ነገር ግን፣ የኢትዮጲያን ፖለቲካ በቅርበት…
(አዲሱ አረጋ ቂጤሳ) 27ኛዉ የኦህዴድ ምስረታ በዓል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በፓናል ዉይይት ተከብሯል፡፡ በፓናል ዉይይቱ ወቅት በተነሱ…
ባለፈው ሳምንት "የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት - በስህተት ላይ ስህተት በመድገም ስህተትን ማረም” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አውጥቼ ነበር። በፅሁፉ ዙሪያ…
በጦላይ የተሃድሶ ማዕከል በአንድ የማደሪያ ክፍል ውስጥ በአማካይ 100 ሰልጣኞች (እስረኞች) አብረው ያድራሉ። እኔ በነበርኩበት ክፍል ውስጥም 98 ሰልጣኞች (እስረኞች)…