የድርጅታችን የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 3 ቀን ጀምሮ ላለፉት 17 ቀናት አገራችን የምትገኝበትን ወቅታዊ…
(አብዱረዛቅ ካፊ) ከታህሳስ15 እሰከ ዛሬ ታህሳስ 19/2010ዓ.ም የተለያዩ ርዕስ-ጉዳዮችን ሲገመገም የነበረውን የኢሶህዴፓ (የኢትዮጲያ-ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ) ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ…
የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በመስከረም የመጨረሻ ሳምንት የጀመረውን ግምገማ ትላንት ጨርሷል። በተለይ ባለፉት አራት ሳምንታት የነበሩት ተከታታይ የሂስና ግለሂስ መድረኮች የድርጅቱን ሊቀመንበርና…
(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለክልሉ ዞኖችና ወረዳች የሚሰሩ ጋዜጠኞችና የካመራ ቀረጻ ባላሙያዎች በልማታዊ የሚዲያ አዘጋገብ፤…
(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉና በራሶ ወረዳ የኢትዮጵያ ሶማሌ ወገኖች የምግብ፤ የመድሃኒትና የቤት ቁሳቁስ ድጋፍ ተሰጥቷል።…
(በአብዱረዛቅ ካፊ) ማክሰኞ ጥቅምት 28/2010 ዓ.ም. በአካባቢ ጥበቃ፤ በአረንጓዴ ልማት ሥራዎችና እንድሁም በደን ጭፍጭፋ፤ በአፈር ማንሸራሸር፤ በህግ-ወጥ ፓርኮች ችግሮችን የሚቀረፍበትና…
(አብዱረዛቅ ካፊ) ላለፉት 5ቀናት ቀናት በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተውና የክልሉ ልማት፣ ሰላምና መልካም አስተዳደር እንቅስቃሴዎችን ለማጠናከር ታስቦ የተዘጋጀው የጋራ መድረክ…
በአገር አቀፍ ደረጃ ለአሥረኛ ጊዜ የተከበረዉ የሠንደቅ አላማ ቀን አከባበር አስመልክቶ በኢትዮጲያ ሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ዋና ከተማ ጅግጅጋ…
(አብዱረዛቅ ካፊ) በቆለቺ ጉብኝት ያደረገው ከፍተኛ የመንግስት ልዑካን ቡድን በኢ.ፈ.ዴሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ ሲሆን የኢሕአዴግ ማዕከላዊ…
(አብዱረዛቅ ካፊ) በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል መንግስት በመደበው 6 መቶ ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 6 የቴክኒክ ሙያና ግብርና ማሰልጠኛ ኮሌጆች ወደ…