(Ephrem Tekle Yacob) የመምህራን ምዘና በተለምዶ ሁለት ዋና ዓላማዎች አሉት:: በመጀመሪያ ሙያዊ ጥንካሬ እና ድክመቶችን በመለየት የመምህራንን አሰራር ለማሻሻል ሲሆን…
(ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ) በሀገራችን እጅግ ከተለመዱና የመንግሥት አካላት ያለ ልዩነት ሕግ አውጪው፣ ሕግ አስፈጻሚውም ኾነ ሕግ ተርጓሚው ዋነኛ ተግባራት መሐከል…
(ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ከምትታወቅባቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛው ረዥም ጊዜ ያስቆጠሩና አኩሪ ታሪክ ያላቸው የሃይማኖት ተቋማት መገኛ መኾኗ…
(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊና የክልሉ ፕሬዝዳንት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አማካሪ አቶ መሀመድ ቢሌ ሀሰን (ሚግ)…
(አብዱረዛቅ ካፊ) በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል መንግስት በመደበው 6 መቶ ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 6 የቴክኒክ ሙያና ግብርና ማሰልጠኛ ኮሌጆች ወደ…
(አብዲረዛቅ ኢልሚ ሸሪፍና አብዱረዛቅ ካፊ) (ጅግጅጋ - ጥቅምት 01, 2010) ከ9ኙ የኢ.ፈ.ዴ.ሪ. ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችን የተወጣጡ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች…
(Betru Dibaba) ግለሰብ እንደሚሮጥ ሁሉ ህዝብ ይሮጣል። የህዝብ ሩጫ ለዓላማው ነው። አንድ ህዝብ ሲሮጥ ዓላማው ባንዲራውን መያዝ ሊሆን ይችላል። አንደኛው…
(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) አዋሳዎች ኮራንባችሁ! ከምንም ነገር በፊት ምስጋናዬን ላድርሳችሁ፡፡ የኛ ክለብ የናንተም ነውና እንዲሁም የጋራችን ልጃችሁ ጥቅም ደልሎት ባደረገው…