News

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ አቀባበል ተደረገላቸው

​(አብዲረዛቅ ኢልሚ ሸሪፍና አብዱረዛቅ ካፊ) (ጅግጅጋ - ጥቅምት 01, 2010) ከ9ኙ የኢ.ፈ.ዴ.ሪ. ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችን የተወጣጡ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች…

7 years ago

በኦሮሚያ – በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ተቃውሞ ተደረገ

(እሸቴ በቀለና ሸዋዬ ለገሠ - ጀርመን ራዲዮ) በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተደረጉ። የዓይን እማኞች "በሰላም ተጠናቋል" ባሉት የአምቦ…

7 years ago

በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች በክልሉ ለጋሽ ድርጅቶችና በመንግስት የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡ በኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል የሚገኙ…

7 years ago

የወጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ-ሶማሌ ክልልን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል አገር ሽማግሌዎችና የክልሉ መንግስት ከፍተኛ አመራር ጋር በፀጥታ እና ከጎረቤት…

7 years ago

የቅማንት የህዝበ ውሳኔ የጊዜ ሰሌዳና አፈፃፀም ላይ እየተመከረ ነው

(የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የአማራና ቅማንት ህዝቦች ተቀላቅለው የሚኖርባቸው 12 ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲያካሂድ በፌዴሬሽን ምክር…

7 years ago

የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በ2009 ዓመት 1.5 ሚሊየን ባለጉዳዮችን አስተናገደ

(የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ - መግለጫ) ኤጀንሲው በ2009 በጀት ዓመት በጉዳይ 747,521 ጉዳዮችን ለማስተናገድ አቅዶ 720‚211 ጉዳዮችን አስተናግዷል፡፡ ይህም…

7 years ago

ከሚኒስትሮች ይልቅ ገንዘብ ላይ ከፍተኛ ሥልጣን ያላቸው ዳይሬክተሮች ናቸው – ጠ/ዓቃቤ ሕግ ጌታቸው አምባዬ

(ሰለሞን ጐሹ - ሪፖርተር) የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች የሚባሉት በሚኒስትርና በሚኒስቴር ዴኤታ ማዕረግ ብቻ ያሉት አለመሆናቸውን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ…

7 years ago

በቡና ኤክስፖርት ሪከርድ ተመዘገበ

(ስንታየሁ ግርማ) ኢትዮጵያ 8.7 በመቶ እድገት በማስመዝገብ በአለም የመጀመሪያዋ ስትሆን ኡስቤኪስታን፣ ኔፓል፣ ህንድ፣ ታንዛኒያ፣ ጅቡቲ፣ ላኦስ፣ ካምቦዲያ፣ ማይኔማር እና ፊሊፒንስ…

7 years ago

ጽጋቡ ገ/ማርያም (ወዲ ገሬ) – በቱር ደ ፍራንስ 2017 የብስክሌት ውድድር

(Fthawi Hurui) በአለማችን ከፍተኛ ክብር የሚሰጠው የብስክሌት ውድድር ነው። እ.ኤ.አ በ1903 ዓ.ም በፈረንሳይ አገር የተጀመረው እና <<Tour de France>> በሚል…

7 years ago

የትግራይና የአማራ ሽማግሌዎች ጉባዔ ላይ የተነሱ ነጥቦች

(ይህ ጭማቂ ቅዳሜ ማታ ጉባዔው ባለቀ በሁለት ሰዓት ውስጥ የተጠናቀረና በግል የፌስቡክ ገጼ ያቀረብኩት የነበረ ሲሆን፤ በአንባቢ ጥያቄ መሰረት እዚህ…

7 years ago