Environment

በአካባቢ ጥበቃና በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በጅግጅጋ ተጀመረ

(በአብዱረዛቅ ካፊ) ማክሰኞ ጥቅምት 28/2010 ዓ.ም. በአካባቢ ጥበቃ፤ በአረንጓዴ ልማት ሥራዎችና እንድሁም በደን ጭፍጭፋ፤ በአፈር ማንሸራሸር፤ በህግ-ወጥ ፓርኮች ችግሮችን የሚቀረፍበትና…

6 years ago

የኢትዮ-ሶማሌ ክልል መንግስት ውሀን እንደፔትሮሊየም መቁጠሩ ምን ይመስላል

ዘጋቢ - አብዱረዛቅ ካፊአርታኢ - አብድ ኡመር አብዛኛው የክልሉ አከባቢዎች ቆላማና በረሃማ እንደመሆናቸው ዝናብ መጠበቅ የህዝቡ የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ…

7 years ago

ኦሮሚያን ለአመፅ፣ አዲስ አበባን ለቆሻሻ የዳረገች አንቀፅ

ባለፈው ሳምንት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ባወጡት ረጅም ፅሁፍ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች መንስዔና መፍትሄ ስፊ ትንታኔ ሰጥተዋል። ፅሁፉ ለወቅታዊ ችግሮች መፍትሄውና…

8 years ago

ድርቁ በደረቁ ሲቆጠር 10.2ሚ ድህነት፣ 2.5ሚ ድንቁርና፣ 0.7ሚ በሽተኛ ይሆናል!

በኢትዮጲያ የ"Save The Children" ዳይሬክተር ጆን ግራሃም (John Graham) በሀገራችን የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት እና ለአለም-አቀፉ ማህብረሰብ ያቀረቡትን ጥሪ…

8 years ago

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በጋራ ግድብ ለመገንባት ተስማሙ፡፡

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በዳዋ ወንዝ ላይ ሁለንተናዊ ግልጋሎት የሚሰጥ ግድብ እና የኤሌክትሪክ ሃይል የሚያመነጭ ግድብ ለመገንባት ተስማሙ፡፡ ሀገራቱ ኢትዮጵያን ከኬኒያ…

9 years ago

የህዳሴ ግድብ የኤክስፐርቶች ቡድን ሪፖርትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ የአለም አቀፍ የባለሞያዎች ቡድን ባቀረበው ሪፖርት ላይ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ አዲስ አበባ፣ግንቦት 24 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ…

11 years ago

የመስኖ ግድቦች ግንባታ ክፉኛ ተጓትቷል

* በ2007 ዓ.ም የትልልቅ መስኖ ሽፋን ወደ683ሺ340 ሄክታር ለማድረስ ግብ ተጥሏል። * እስከአሁን በተከናወኑ ሥራዎች 220ሺ ሄክታር ለማልማት የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል።…

11 years ago