Humanitarian

በአፍዴር ዞን፤ ራሶ ወረዳ የመልሶ ማቋቋም መጠሊያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉና በራሶ ወረዳ የኢትዮጵያ ሶማሌ ወገኖች የምግብ፤ የመድሃኒትና የቤት ቁሳቁስ ድጋፍ ተሰጥቷል።…

6 years ago

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ቆለቺ ቀበሌ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) በቆለቺ ጉብኝት ያደረገው ከፍተኛ የመንግስት  ልዑካን  ቡድን በኢ.ፈ.ዴሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ ሲሆን የኢሕአዴግ ማዕከላዊ…

7 years ago

በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች በክልሉ ለጋሽ ድርጅቶችና በመንግስት የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡ በኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል የሚገኙ…

7 years ago

የኢትዮ-ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት በወቅታዊ ችግሮች ላይ ሕዝብ አወያዩ

(አብረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከተለያዩ ህብረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ተወያዩ። በኢትዮጵያ ሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አከባቢዎች…

7 years ago

የምን ዝምታ ነው …?

የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዘርን መሰረት ኣድርጎ ዜጎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ለምን በይፋ ኣላወገዘም? ለምንስ በEBC ሊታይ ኣልተፈቀደም? የኢትዮጵያ መንግስት…

8 years ago

የአ.አ ከተማ ሴፍቲኔት፡ ልመናን በብድር ማስፋፋት

ትላንት አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ ደውሎ “ከንቲባ ድሪባ ኩማ የተናገሩትን ሰማኽ?” አለኝ። ከአነጋገሩ በጣም እንደተገረመ ያስታውቃል። ቀጠለና በአዲስ አበባ የከተማ…

8 years ago

ነፃነት “የፈጣሪ”፣ ፍርሃት “የሰይጣን” ነው!

ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ እንደመሆኑ፤ በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። ነፃነት ሰብዓዊ መብት ሳይሆን…

8 years ago

ድርቁ በደረቁ ሲቆጠር 10.2ሚ ድህነት፣ 2.5ሚ ድንቁርና፣ 0.7ሚ በሽተኛ ይሆናል!

በኢትዮጲያ የ"Save The Children" ዳይሬክተር ጆን ግራሃም (John Graham) በሀገራችን የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት እና ለአለም-አቀፉ ማህብረሰብ ያቀረቡትን ጥሪ…

8 years ago

ሚ/ር ጌታቸዉ ረዳ:- ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ ችግር የለም

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ጌታቸዉ ረዳ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዜጎችን ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ…

8 years ago

የኢትዮጵያ መንግስትና “ኣርበኛዊ” ዲፕሎማሲ (እርምጃ)

በሳውዲ፣ የመን፣ ደቡብ ኣፍሪካና ሊብያ በኢትዮጵያውያን ላይ ችግር ባጋጠመ ጊዜ በቦታው የሌሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት በነዛ ኣገራትና ቡድኖች ላይ…

9 years ago