(Daniel Berhane) ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ባለፈው እሮብ ከአባይ ጉዳይ በተያያዘ የጦርነት ቅስቀሳን ለመገሰጽና የግብጽን የጦር ሀያልነት ‹ለማሳወቅ› አንድ ጽሑፍ አስነብበውናል፡፡ ጽሑፉ…
ኢትዮጵያ በመከባበርና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እንደምታራምድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ ከጎረቤት እና ከሌሎችም አገሮች ጋር…
የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ የአለም አቀፍ የባለሞያዎች ቡድን ባቀረበው ሪፖርት ላይ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ አዲስ አበባ፣ግንቦት 24 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ…
(ባሃሩ ይድነቃቸው) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አመቺነት የአባይ ወንዝን ተፈጥሯዊ አቅጣጫ የማስቀየር ስራ ሲከናወን ቆይቷል ። ይህ ስራ ተጠናቆ…
(ማርታ ዘሪሁን) የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ግንቦት 7/2005 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2005 ዘጠኝ…
ከታላቁ የኢትዮጵ ህዳሴ ግድብ የሚመነጨውን ኃይል የሚያስተላልፍና የሚያከፋፍል ጣቢያ ለመገንባት የሚያስችል የኮንትራት ስምምንት ተፈረመ። የማስተላለፊያና የማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታው 1 ነጥብ…
ኢትዮጵያን ወደ ህዳሴ ያሸጋግሯታል በሚል የኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝብ ከፍተኛ ተስፋ ከጣሉባቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች ታላቁ የህዳሴ ግድብ አንዱና ዋነኛው ነው። ግድቡ…
Special edition| Post-Meles 2012 Collection of exclusive interviews, opinion pieces and news digests covering the four moths after Meles. …
(በፀጋው መላኩ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚል ስያሜ ኢትዮጵያ በአባይ ላይ በአፍሪካ ትልቁን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ከጀመረች አንድ ዓመት አልፎ…
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተፋጠነ መልኩ እየተካሄደ ነው። ዋናው ግድብ በሚያርፍበት ስፍራ እየተካሄደ ባለው ቁፋሮም 3 ነጥብ 5 ሚሊየን…